Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ለገጣፎ ፭ኛ ቀን | „ከዚህ በፊት እርዳታ ያደረግንላቸው ተፈናቃይ ሶማሌዎች መጥረቢያና ገጀራ ይዘው መጡብን”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2019

ያረፉትን ወገኖቻችንን ነፍስ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያሳርፍላቸው!

ጅማ፣ ጅጅጋ፣ አምቦ….

ወገኖቼ፡ ምን እየተሠራ እንደሆነ እያየንና እየሰማን ነው?

ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ሦስት መቶ ሺህ ሶማሌዎች አዲስ አበባ መጥተው እንዲሠፍሩና ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል የመሳሰሉት አካባቢዎችን እንዲወሩ መደረጋቸው ለዚህና ለመጭው ወቅት ጂሃድ መዘጋጀታቸው ነው።

ወጣት እና ጤናማ የሆነው የሕዝባችን ቁጥር ማደግ እጅግ በጣም ያሳሰባቸው የሉሲፈራውያኑ ተባበሩት መንግሥታት፣ የአውሮፓው ህብረት፣ አለም ባንክ እና ወዘተ ሴራ። ባገራችን ታይቶ የማይታወቅ መዓት ይመጣል።

ባካባቢያችን ያሉት መሀመዳውያን ሃገራት ሁሉ (ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ የመን፣ በቅርቡ ሳውዲ አረቢያ) እርስበርስ እየተባሉ ነው፤ ይህም ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው፤ ልክ ሶሪያ፣ ኢራቅ እና አፍጋኒስታን በጦርነት ታምሰው ዜጎቻቸው አውሮፓን እንዲወሩ እንደተደረገው፤ ያካባቢያችንም ሃገራት ዜጎቻቸውን በዚህ መልክ ወደ ኢትዮጵያ በመላክ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመተካት ይሻሉ። እቅዱ ይህ ነው።

የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ሰሜን ሶሪያ በገባች አመት ባለሞላ ጊዜ ውስጥ እንደ ጠላት የምታያቸውን የሶሪያ ክርስቲያኖች እና ኩርዶች አፍሪን ከሚባለው አካባቢ አፈናቅላ በምትካቸው የሱኒ እስላም ተከታይ አረቦችን በብዛት አስፍራለች፤ በዚህ ጉዳይ አለም ጸጥ ብሏል። በለገጣፎ፣ በፉሪ፣ በላፍቶ፣ በአለም ባንክ፣ በቡራዮና በሌሎችም አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ጽንፈኛ ዘመቻም ቱርኮችና አረቦች ከሚሠሩት ዘመቻ ጋር የተያያዘ ነው።

_________

Leave a comment