Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • February 2019
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  25262728  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

ወያኔ ፳፯ አመት ከሠራው ጥፋት ዶ/ር አብይ አህመድ ፩ አመት ሳይሞላው የሠራው ወንጀል ይበልጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2019

ወገኖቼ፤ በአገራችን ጂሃዱ በገሃድ እየተጧጧፈ ነው

ከዚህ ቀደም “አሊ” የተባለውን መሀመዳዊ የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆን በማድረግ ባጭር ጊዜ ውስጥ ስንት ጥፋት ሊያደርስ እንደበቃ እናስታውሳለን፤ ግን ከዚህ ትልቅ ስህተት አሁንም አልተማርንም። አየን አይደል፡ ሆን ተብሎ ከአምቦ የመጣው ውርንጭላ የአዲስ አበባ ከንቲባ ምን እየሠራ እንደሆነ?! አየን አይደል ቀይ ምንጣፍ የለበሰችውና የአረብ ወኪል የሆነችው የለገጣፎ አስተዳደር “ከብቲባ” ሸኻ ሀቢባ ሲራጅ በለገጣፎ ወገኖች ላይ እየፈጸመች ያለችውን ጭካኔ? “ሴትየዋ” እንደ ሴት ርህራሄ እንኳን አይታይባትም?!

ወገኖቼ፡ ግራኝ አህመድ የዶክተርነት ማዕረግ ይዞ እንደገና መጥቷል፤ እግዚአብሔር ስራውን በፍጥነት እያጋለጠው ነውና በፍጥነት ልንነቃ ይገባናል።

እስኪ የዶ/ር ግራኝ አህመድን እና ከሃዲ “ኢትዮጵያውያንን” የ፱ ወር ወንጀል አብረን እንመልከት፦

 • + የኢትዮጵያ ጠላቶች አዲስ አበባ መግባት

 • + የአዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያን በከዱ የዋቄዬ አላህ ልጆች መወረር

 • + ጠላት የሆኑ ፈረንጆች እና አረቦች ኢትዮጵያ እንዲገቡ መደረግ

 • + ለአንድ ኢትዮጵያውያን (ኤርትራ) ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ የሆነው ኢሳያስ

አፈወርቂ አዲስ አበባ መሄድ

 • + ለአንድ ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ የሆነው መንግስቱ ኃይለ ማርያም በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስት ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መጎብኘት

 • + ጠላት ለሆኑ ለእስላም እና ጴንጤ ወራሪዎች የአገራችንን በር መክፈት

 • + በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያውያን እና አፍሪቃውያን

ከፈረንጆች እየተለዩ ለብቻቸው እንዲፈተሹ ማዘዝና መቅጣት

 • + በአምቦ እና አካባቢዋ የክርስቲያን ህፃናት መበረዝ

 • + ከአምቦ የመጡ የመንደር ፖለቲከኞች አዲስ አበባን እንዲመሩ ማድረግ

 • + የአረብ ድንኳን የለበሱ ሴቶችን ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ማስቀመጥ

 • + ሴቶቻችን በክትባት መልክ መኻን እንዲሆኑ መሥራት

 • + እህቶቻችንን ለአረቦች በባርነት መልክ መሸጥ

 • + ታላላቅ ተቋማትና ፕሮጀክቶች ለምዕራቡና አረቡ ነጣቂዎች እንዲሸጡ መደረግ

 • + የባህል ምግቦቻችንን በማስወደድ ሕዝባችን በተመረዘ ፒዛና በርገር መመገብ

 • + የጅጅጋ አባቶች እልቂት ዓብያተክርስቲያናት ቃጠሎ

 • + የኢንጂነር ስመኘው መገደል

 • + የእኅተ ማርያም ባለቤት እና የሌሎች ኢትዮጵያውን ግለሰቦች መገደል

 • + የህዳሴውን ግድብ ለግብጽ መሰጠት

 • + በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀል

 • + የአዲስ አበባ ልጆች መታሠርና መገደል

 • + የአዲስ አበባን ነዋሪዎች መተናኮል

 • + የለገጣፎ ጭካኔ የተሞላበት ማህበረሰባዊ ሙከራ / ኤክስፔሪሜንት

የረሳሁት ነገር አለ?

ለመሆኑ አሁን “እንዴት ደፈሩ? ማንስ ይህን ያህል አደፋፈራቸው?“ ብለን ብንጠይቅ

መልሱ፦ ሉሲፈራውያኑ አረቦች እና ምዕራባውያን

አቤት ቅሌት! አቤት ድፍረት! አዬ ጉዳችሁ እናንት የ666 ቅጥረኞች፤ የኢትዮጵያን እና ልጆቿን ትዕግስት ታጠናላችሁ፤ እግዚአብሔር አምላካቸውንም ትፈታተናላችሁ፡ አይደል? የህፃናቱ ዋይታ፤ የአረጋውያኑ ለቅሶ ለከንቱ ይመስላችኋልንየፈለጋችሁትና ያቀዳችሁለት ይህን ነው፤ ለምን ያህል ጊዜ ጮቤ ትረግጡበት ይሆን? ዝምታው ድክመት ይመስላችኋልን? ግድየለም! አይዟችሁ አትፍሩ! እኛ በቀልን ለኔ ተዉልኝ!” ላለን አምላካችን ትተናችኋል፤ ሃገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን አታጠፏትም፤ እናንተ ግን ለዘላለም ትጠፋላችሁ፤ ከሃዲዎች!

ለገጣፎ” ከ አሰፋ በላይ

መክት ወገኔ

ጠዋት አራት ኪሎ ማታ ለገጣፎ፣

ሜዳ ላይ አሰጣው ነባሩን ዘርግፎ፣

አፈናቃይ ሆነ ኦፒዲ ፀንፎ።

የአራት ልጆች እናት መግቢያ ጠፍቶባታል፣

መክት ወገኔ ሆይ በአንተም ላይ ይደርሳል።

የዘመኑ ዘራፊዎች ከንቲባ ፣

ይባላሉ ታከለና ሃቢባ፣

ኦነግ ምንጥስዬ ኦዴፓ።

ወራሪ ገብቶ በሀገር፣

ተሰቃየ ኑዋሪ በችግር።

እህል ሲጠፋ ጨው ሲሆን፣

ጠመንዠ ነው ነፍስ አድን፣

መክት ወገኔ አሁኑን።

አቤቱታ ለማሰማት ቀርበን፣

አፈናቅለው አፍርሰው ቤታችንን ፣

መጋላ ኬኛ አሉን።

ወራሪ መሬትክን ዘርፎህ፣

ከአገር ከቀዬህ ተሰደህ፣

ምኑን አለኝታ አገኘህ ።

መክት ወገኔ ለነፍስህ፣

ጠላት ሞጋሳ መጣብህ።

የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እረድኤት በረከቷ ምልጃ ፀሎቷ በሁላችንም ይደርብን ሀብተ ስጋን ሀብተ ነፍስ በምልጃዋ በፀሎቷ ታሰጠን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ በሰጣት ቃልኪዳን ፀሎት ልመናችንን ይስማ ምሀራነውና በምህረቱ ለዘለዓለም ይጎብኘን!!! አሜን! አሜን! አሜን!

__________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: