ጉድ በ መዲና | የመሀመድን መቃበር ለማየት ይጓዝ የነበረ የ 6ዓመት ሕፃን፡ እናቱ ፊት ታረደ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2019
በመዲና ከተማ የስድስት ዓመቱ ሕፃን፡ ዛካሪያ አል–ጀበር ከእናቱ ጋር በታክሲ ወደ ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የመቃብር ቦታ ሲሄዱ፤ ሾፌሩ መኪናውን አቁሞ እና ልጁን ከመኪናው አውጥቶ አንገቱን አረደው። የታክሲው ሾፌር ልጁን ወደ አንድ የቡና ገበያ በመውሰድ ጠርሙስ ሰብሮ ጉሮሮውን ቆረጠው፤ ከዚይም በለቅሶ የምትጮኽው እናቱ ፊት የልጁን አካል በተደጋጋሚ ወጋው። ምክኒያቱ? ሾፌሩ “ሱኒ” ሙስሊም ነው፡ ሕፃኑ ደግሞ “ሺያ”…
የ6 ዓመት ህፃን?! “ቅዱስ” ናት በሚሏት ከተማ?! “ነብያችን” የሚሉት ሰው በተቀበረበት ቦታ?! እይይይይ! አቤት አቤት! እግዚኦ!!! እርስበርሳቸው ይህን ያህል የሚጠላሉ ከሆነ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ምን ያህል የከፋ ጥላቻ እንደሚኖራቸው ማሰብ አያዳግትም።
እንደው እንደው እንደ እስልምና የመሰለ አስቀያሚ ነገር በዚህች ምድር ላይ ይኖራልን? እስኪ የትኛው ሕዝብ ነው በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ አስከፊ ድርጊት የሚፈጽም?
ሁሉም ነገራቸው = 666
ከጥቂት አመታት በፊት በሞስኮ ሩሲያ አንዲት በሞግዚትነት የተቀጠረች ሙስሊም እንደዚህ የ6 ዓመት እድሜ የነበረውን ሕፃን አንገት ቆርጣ ጭንቅላቱን መንገድ ለመንገድ አንጠልጥላ ታይታ ነበር። ለመን ይህን ጭካኔ እንደፈጸመች ስትጠየቅ ይህን ብላ ነበር፦ “ሌሊት ላይ አላህ ቀሰቀሰኝ፡ በጥቁር ኒቃብ ተሸፋፈኝ እና ሕፃኑን መስዋዕት አድርጊልኝ”
በ622 ዓ.ም መሀመድ ከመካ ወደ መዲና ሲሰደድ (ሁለተኛው ሂጂራ) መዲና “ያትሪብ” የሚል መጠሪያ ያላት የአይሁዶች ከተማ ነበረች። ልክ በመጀመሪያው ሂጂራ የዋኾቹ ኢትዮጵያውያን ደካም ለነበሩት ለመሀመድ ተከታዮች በርህራሄ አስተናግደው እንደተንከባከቧቸው፡ የመዲና አይሁድ ነዋሪዎችም በደግነት ለመሀመድና አጋሮቹ ጥገኝነት ሰጧቸው፤ ነገር ግን ምስጋና ቢሱ መሀመድ ማንሰራራትና ጥንካሬ ማግኘት ሲጀምር “አላህን ተቀበሉ፤ እኔም የእርሱ ነብይ ነኝ፤ ተቀበሉኝ” እያለ ይበጠብጣቸው ነበር። በዚህ ጊዜ የውሸት ነብይ እንደሆነ የተረዱት የመዲና/ያትሪብ አይሁዶች በመሀመድ ከተከበቡ በኋላ፡ ሽማግሌ፣ ሴት፣ ሕፃን አልቀረም ተጨፈጨፉ። እራሱ መሀመድ ብቻ ከስምንት መቶ እስከ አንድ ሺህ የሚሆኑትን አይሁዶችን በመዲና ከተማ አንገታቸውን በጎራዴ ቆርጧቸዋል። ይህን የራሳቸው ቁርአን እና ሃዲት በደንብ ገልጸውታል።
እኔን እስካሁን የሚከነክነኝ፤ የወገኖቻችን መታወርና መደንቆር ነው። እንዴት ነው ይህን ታሪክ እያወቅን፣ በሕጻኑ ላይ የደረሰውን ጭካኔ የተሞላበት ዲያብሎሳዊ ሥራ እያየን፡ እንዴት ነው፤
1ኛ. ወገኖቻችን አሁንም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ የሚሹት
2ኛ. “መዲና”፤ አረመኔው መሀመድ ብዙ ጭካኔ የፈጸመባት ከተማ ሆና እያለች፡ ለምንድን ነው “አዲስ አበባን”፤ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች “መዲናችን” እያሉ የሚጠሯት? ምን ዓይነት ግድየለሽነት ነው? ሙስሊሞች አዲስ አበባን “መዲናችን” ሲሉ ሰምታችሁ ታውቃላችሁን? በፍጹም አይሏትም!
ሌላ አስገራሚ ነገር፦ ሕፃኑ የሚታይበት ፎቶ ላይ፡ በስተግራ በኩል፡ የአረብኛው ጽሑፍ ያረፈበት የግንብ ግድግዳ ትልቅ መስቀል ሠርቶ ይታያል…
Leave a Reply