እኅተ ማርያም ያቃጠለችውን የፍየሉን አውሬ ጢስ ባየ ጊዜ የመስጊዱ ጋኔን አዘነ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2019
የካልዲ ፍየል ተቅበጠበጠ፣ የግብረ–ሰዶም መንፈስ ተቃጠለ!
አውሬው ተቃጠለ! አጥቢያ ኮከብ ሉሲፈር፡ የጨለማው ንጉስ ጋዬ!!!
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰ ፥ ፩፡፫]
“ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።
በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤
አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።“
Leave a Reply