ንግሥት ኤልሳቤጥና ዶ/ር አህመድ የሚሰግዱለትን ፍየል አውሬ ምስል እኅተማርያም አቃጠለችው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2019
ጠዋት ማታ „አብያችን፡ አብያችን” እያሉ ስሙን ከክርስቶስ በላይ ከፍ አድርገው የሚጠሩ ወገኖች በፈቃዳቸው ለአውሬው እይሰገዱ እንደሆነ ይወቁት…
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፱፥፲፱፡ ፳]
በፈረሱም የተቀመጠውን ጭፍራዎቹንም ይወጉ ዘንድ አውሬውና የምድር ነገሥታት ጭፍራዎቻቸውም ተከማችተው አየሁ።
አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ።
Leave a Reply