ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ካቀደው ከኢሉሚናቲው ቢል ጌትስ ጋር ተገናኙ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2019
በዚህ ቪዲዮ ቢል ጌትስ የኢትዮጵያን መሪዎች እያፈራረቀ፡ ለምን እና እንዴት እንደሚያጫውታቸው እናያለን፦
ቢል ጌትስ፡
ከ ጠ/ም አብይ አህመድ ጋር ሲገናኝ፤ እርሱም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች ያለምክኒያት አለመመረጡን…
ቢል ጌትስ፡
ከ ጠ/ም ደሳለኝ ኃ/ማርያም ጋር ሲገናኝ፤ እርሱም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች ያለምክኒያት አለመመረጡን…
ቢል ጌትስ
ከ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ከአለም ጤና ድርጅት መሪ ጋር ሲገናኝ፤ እርሱም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች ያለምክኒያት አለመመረጡን… ሚስጥራዊው የዓለም ጤና ድርጅት አለቃ፡ ዶ/ር አድሃኖም ሳይሆኑ፡ ቢል ጌትስ ነው። ዶ/ር አድሃኖምን የመረጡት የእነ ቢል ጌትስን የኃጢአት ተራራ እንዲሸከሙላቸው ነው። Useful Idiot/ ጠቃሚ ቂል
ቤል ጌትስ
በ ጠ/ም መለስ ዜናዊ ቀብር ላይ ያለመክኒያት አለመገኘቱን፤ አቶ መለስም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች በምክኒያት መገደሉን…
በግልጽ እናያለን።
በምንጠቀምበት የማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ሶፍትዌር (የመስኮቶች ለስላሳ ዕቃ) ባለ ኃብት ለመሆን የበቃው ቢል ጌትስ በአገራችን የድር መስኮት በኩል እየተለሳለሰ ገብቷል።
Leave a Reply