Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ዋውው! እኅተ ማርያም፡ ዶ/ር አህመድ ከ 666 መሆኑን ልክ ስታነሳ፡ የመስጊዱ ጋኔናዊ ድምጽ ተቀሰቀሰ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2019

በጣም የሚገርም ነው! አሁን ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ እኔ እንኳን አንድ ስድስት መምረጥ እችላለሁ፤ አንዱስ የአገራችን መሪ ይሆንን?

በአውሬው መንፈስ የተለከፋችሁ፤ በቡና፣ ጥንባሆ እና ጫት የተታለላችሁ ወገኖች ለዋናው የክርስቶስ ተቃዋሚ እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ እወቁት፤ አደጋ ላይ ናችሁ፤ ወገኖች አይኑን በደንብ አተኩረን እንመልከት….አዎ! የግራኝ አህመድን አይን። የዶ/ር አብይን ፎቶዎችን አይቻለሁ፡ ጽሑፎችን አንብቢያለሁ፤ ነገር ግን ድምጽ የሌለውን ቪዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ገና ባለፈው ሳምንት በጥምቀት ዕለት ነበር፤ ድምጹን እስካሁን አልሰማሁትም፤ ለመስማትም አልፈልግም፤ ገና ከመመረጡ ማን እንደሆነ በደንብ አውቀው ነበርና።

ሌላው ደግሞ፤ ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ፡ ጦማሬ ልክ 103,’666′ ጎብኚዎችን አሳየኝ። በድጋሚ፤ ዋውው!

በመጽሐፍ ቅዱሳዊው ጥንታዊ ዕብራይስጥ „ዋው” “W” ወይም “V“ ፊደል ስድስተኛው ፊደል ነው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፱፥፳]

አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ።

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፲፰]

ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።

_________

Leave a comment