Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 25th, 2019

ወደ ኢትዮጵያ በመጉረፍ ላይ ያሉት ሶሪያውያን ከልመና ታገዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2019

በተለይ በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ፣ ሆቴሎች እና መስጊዶች አካባቢ እየበዙ የመጦቱ ሶሪያውያን ለማኞች (የኔ ቢጤ አይደሉምና የኔ ቢጤ አልላቸውም) አሁን ከልመና እንዲቆጠቡ መታዘዛቸውን አሶሲየትድ ፕሬስ አስታውቋል።

እስካሁን 560 ሶሪያውያን ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ተብሏል። ባጠቃላይ አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ስደተኞች በኢትዮጵያ አሉ።

ወገኖች፤ ሦስተኛው ሂጂራ ጀምሯል፦ እንደ ግብጽ፣ ሱዳን እና ሳውዲ አረቢያ የመሳሰሉትን ያካባቢ አገራት ተሻግረው ወደ ኢትዮጵያ በመግባት አገራችንን ለመውረር ወስነዋል። አዎ! ይህ መረጃ እንደሚጠቁመን ስደተኞቹን ቀስቅሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዲጓዙ ያደረጋቸው የሉሲፈራውያኑ ድርጅት የተባበሩት መንግስታት ነው። በመላው ዓለም እንደሚታየው ተልዕኮው የብሔራዊ ስሜት ያሏቸውን ሕዝቦችና ነዋሪዎች ከየአገሩ ማፈናቀል ነው፤ በሶሪያና ኢራቅ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፈው ጨርሰዋቸዋል፤ በግብጽም ተመሳሳይ ድርጊት እየተካሄደ ነው።

በኢትዮጵያችን ደግሞ ተቸግረናል በማለት የአዞ እንባ እያነቡ እንዲገቡ በመደረግ ላይ ናቸው። በኤርትራ አቶ ኢሳያስን አስቀምጠው አንድ የተዋሕዶ ክርስቲያን ትውልድ በስደት እንዲያልቅ ተደረገ፣ በሶማሊያ እና በደቡብ ሱዳን ጦርነት ጀምረው ብዙ ስደተኞች ኢትዮጵያን እንዲወሩ ተደረጉ፤ አሁን ደግሞ በሱዳን ጦርነት በመለኮስ ላይ ናቸው፤ አንጠራጠር፤ የቱርክ እጅ አለበት፤ ሌላ “መህዲ” ተነስቷል፤ መተተኞቹ ሱዳኖች ከየመናውያን ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገና ይጎርፋሉ፤ በዚህም የተዋሕዶ ልጆች አገራቸውን ለጠላቶቻቸው አስረክበው እንዲወጡና በዔሳውያን እና እስማኤላውይን በርሃ ላይ እንዲያልቁ ይደረጋሉ።

ሱዳኖች ደጎች ናቸው፤ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በይበልጥ ደጎች ናቸው” አሉ ሶሪያውያኑ?! እንደው፡ ንጹሑ የክርስትና ስንዴ ከእንክርዳዱ፣ በጉ ከፍየሎች በሚለይበት በዚህ ዘመን የሚታለል ወገን (ከመሀመዳውያን ሌላ) ይኖራልን?

ለመሆኑ የሚጨቆኑት ክርስቲያን ሶሪያውያን ለምን ወደ ኢትዮጵያ አይመጡም? በዱሮ ጊዜ ለኢትዮጵያ አገራችን ብዙ ውድ ነገር ያበረከቱ ቅዱሳን ሶሪያውያን ክርስቲያኖች ወደ አገራችን መጥተው ነበር፥ አሁን ግን ወራሪ መሀመዳውያን በሦስተኛው ሂጂራቸው ለማኝ ሆነው በመግባት ላይ ናቸው። አይይይይ!


Ethiopia Bans Street Begging By Syrians In Growing Numbers


Ethiopia is banning street begging by Syrian nationals who have startled people by showing up in growing numbers in recent months in major cities around hotels and mosques.

“We are now coordinating our security services to effectively ban Syrian citizens from begging. We have tolerated them for some time but we have now decided to ban the illegal practice. … They are becoming a burden,” the deputy head of Ethiopia’s immigration office told The Associated Press on Friday.

Some 560 Syrians entered between mid-August and mid-December and the majority leave when their tourist visas expire, said the deputy, Yemane Gebremeskel. While street begging is not illegal in Ethiopia – there is a large presence of children – the act of entering the country as a tourist and begging is, he said.

Nearly 120 other Syrians have applied for refugee status in the East African nation that hosts one of the world’s largest refugee populations, and they were provided with support equaling around $73.

“We gave them what we could afford but they are still begging,” Yemane said.

Many Ethiopians were baffled when the Syrians began appearing on the streets of the capital, Addis Ababa, displaying signs written in the local Amharic language appealing for help.

One Syrian told the AP his family fled the war at home and has moved from place to place as life in other countries became too expensive.

Khalid Youssef said he, his wife and three children first sought refuge in Lebanon then a year ago moved to Sudan, which neighbors Ethiopia, with the help of the United Nations. They finally moved to Ethiopia.

“We don’t have any money,” he said. “Besides, there was no work in Sudan even though people were generous. Here, people are even more generous and they help us a lot.”

To survive, he said, the family asks for charity during the day. “At night we go to sleep at the mosque.”

The U.N. refugee agency told the AP in December it was supporting Ethiopia’s government in caring for close to 80 “Syrian refugees and asylum seekers” whom it said started arriving in the country in 2014.

After several interviews the Syrians on the streets, the agency “was able to establish that these were new arrivals,” it said. Over the previous month three Syrian families composed of 20 people had applied for asylum, it added.

Ethiopia currently hosts 900,000 refugees mainly from neighboring Somalia, South Sudan, Eritrea and Sudan. Earlier this month the U.N. praised the government for a new law that will allow refugees to obtain work permits, go to primary schools, open bank accounts and more.

Ethiopia’s refugee law is now “one of the most progressive refugee policies in Africa,” the agency said.

Source

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢዮጵያ ቀለማት በተዋበው ድንቅ የቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ፡ “መልክአ እስጢፋኖስን”፡ እንስማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2019

እውነት ይህ በኢትዮጵያ ነውን?” ይሉኛል የሥራ ባልደረቦቼ፡ ደግመው ደጋግመው በመደነቅ። የሚቀጥለው ዓመት አብረውኝ ለመጓዝ የተመኙ ሦስት ባልደረቦች አሉ።

የአዲስ አበባ መኪና ቁጥር ለአደጋ እና ለሕይወት አሳሳቢ በሆነ መልክ በጣም እየጨመረ መጥቷል።

ሁልጊዜ ይደንቀኛል፤ ብዙ ተሽከርካሪዎች(ባቡሩንና አውሮፕላኖችን ጨምሮ)በሚገኝባት በዚህች አማካይ ቦታ ላይ ከመንገዶቹ አምልጠን ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያ ግቢ ውስጥ ስንገባ ያለው ፀጥታ እና ሰላም በእውነት ገነታዊ ነው።

ሌላው ደግሞ፤ ባቅራቢያዋ “መናፈሻ” የተባለ አንድ የከተማችን መናፈሻ ቦታ አለ፡ ነገር ግን፡ ለ ECA የሚሠሩትን ቦርጫም አፍሪቃውያን ፖለቲከኞችን (ዓብያተክርስቲያናቶቻችን አይጎበኙም) ለማስደሰት ሲባል የመናፈሻው በር ሁሌ ዝግ እንዲሆን ተደርጓል(ለባለሥልጣን ሠርግ ብቻ ነው የሚከፈተው)

የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክርስቲያን መንፈስ አዳሽ ግቢ ግን ለሁሉም ሁልጊዜ ክፍት ነው።

የቤተክርስቲያኑን ግቢ እንዲህ ለሚንከባከቡት እናቶች፣ አባቶች፣ እህቶችና ወንድሞች የከበረ ምስጋና ይድረሳቸው።

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋው! በኢትዮጵያ አቶ በረከት፤ በአሜሪካ ደግሞ የፕሬዚደንት ትራምፕ የረጅም ጊዜ ተባባሪና አማካሪ በ “ኤፍ.ቢ.አይ” ተከሰው ታሠሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2019

አቶ ሮጀር ስቶን፡ “ዋሽተዋል” የሚል ክስ ተመስርቶባቸው በዛሬው ዕለት በኤፍ. .አይ ፖሊሶች ታሥረዋል። ወስላታው ሜዲያ “ሲ.ኤን.ኤን” ግለሰቡ ሲታሠሩ በቦታው ተገኝቶ ነበር። ሲ.ኤን.ኤን. እንዴት በቦታው ሊገኝ ቻለ? ማንስ ጠቆመው? ወዘተ የሚሊት ጉዳዮች በጣም አነጋጋሪ ናቸው።

በኢትዮጵያ ደግሞ፡ ለ27 ዓመታት ያህል ከአንድ ሰፌድ አብሮ ሲበላ የነበረው “ኤፍ..አቢይ” ያሳደገውን የትግል ጓዱን፡ አቶ በረከት ሰምዖንን ከሶ አስሯል። “አብዮት ልጇን ትበላለች” እንዲሉ አንዱ የሉሲፈራውያን ወኪል ሌላውን የሉሲፈራውያን ወኪል እየበላ ነው።

ልክ እንደ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ፡ በአላሙዲን እርዳታ ሳውዲ ሄደው ሲታከሙ የነበሩት አቶ በረከት፡ ከማይመቹኝ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው፤ ግድየለም፡ አሁን ሁሉም እርስበርስ ይባሉ።

በአሜሪካ እንደምናየውና በዶናልድ ትራምፕ እና በ ክርስቲያኖች ላይ እንደሚካሄደው የጥቃት ዘመቻ፤ በአገራችንም የ666ቱ ወኪሎች እነ ዶ/ር አብይ አህመድ በክርስቲያን ተዋሕዶ ትግሬዎች ላይ ለመዝመትና ባገራችን ክፉኛ ለሚሆነው የዕልቂት ሁኔታ ሕዝባችንን እያዘጋጁ ነው። በጣም በጣም በመጣደፍ ላይ ናቸው።

ያው እንግዲህ፡ ላለፉት 50 ዓመታት አገራችንን ማን እያስተዳደረ እንደሆነ እያየን ነው፤ በአገራችን ላይ አንድ ተንኮል ሲሠሩ በአገሮቻቸው ከእኛ የባሰ የተንኮል ሤራ በራሳቸው ሰዎች እጅ ይጠነሰሳል፤ ባለሥልጣን አያድርገኝበዚህ ዘመን ሥልጣን የሚሻ በጣም ሞኝ እና መጥፎ የሆነ ሰው ብቻ መሆን አለበትአስገራሚ ዘመን ላይ እንገኛለን፥ ወገኖች!

Roger Stone INDICTED and ARRESTED by FBI

Veteran political operative Roger Stone has been arrested in Florida, according to the office of the special counsel led by Robert Mueller.

A statement from special counsel spokesman Peter Carr reads: “The indictment, which was unsealed upon arrest, contains seven counts: one count of obstruction of an official proceeding, five counts of false statements, and one count of witness tampering.”

CNN claims to have video in which FBI agents are heard pounding on the door of Stone’s home in Fort Lauderdale, FL, this morning where he was arrested.

Continue reading…

________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: