Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የሶማሌ ሽብር በኬኒያ | ከመስከረም ፩ የኒው ዮርክ ጥቃት በሕይወት የተረፈው አሜሪካዊ ተገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2019

በትናንትናው ዕለት በአንድ የናይሮቢ ሆቴል ውስጥ በሙስሊም ሶማሌ አጥፍቶ ጠፊዎች ከተገደሉት 21 ሰዎች መካከል አሜሪካዊው ጄሰን ሽፒንድለር አንዱ ሆኖ ተገኝቷል። ሽፒንድለር በኢትዮጵያ አዲስ አመት መግቢያ ላይ፡..አ በ መስከረም 11/ 2001 .(Sept 11, 2001) በኒው ዮርኩ የዓለም ንግድ ማዕከል ከደረሰው አስከፊ ጥቃት የተረፈ ግለሰብ ነበር።

በጣም የሚያሳዝንና የሚገርም የሕይወት እጣ ነው።

የዚህ አሳዛኝ አጋጣሚ መከሰት ከኢትዮጵያ ጋር የሚያያዝበት ሁኔታ አለ። ይህን የሶማሌዎች ዘመቻ አስመልክቶ በሚቀጥሉት ቀናት ሌላ ቪድዮ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

______

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: