አንድ ጌታ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት | ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው የተጠመቀ ብቻ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2019
በጥምቀት–ያልተጠመቀ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስምና። [ኤፌ. ፬ ፥ ፭]
በሕፃናት እና ሴቶች ላይ ያተኮሩት የሦስቱ ሉሲፈራውያን (ሰዶማውያን፤ ኢ–ዓማንያን፤ ጂሃዲስቶች) ተልዕኮ ብዙ ነው። አሁን ትኩረታቸው “ጥምቀት” ላይ ይሆናል፤ አዎ! በተለይ የክርስቲያን ህፃናት ጥምቀት ላይ። “ሕፃናት ያለ ፈቃዳቸው መጠመቅ የለባቸውም” የሚል መፈክር አሁን ይዘው መጥተዋል። ግን ይህ “ፔዶፊላዊ ” የዲያብሎስ ተልዕኳቸው አይሳካላቸውም።
አምኖ ያልተጠመቀ አይድንም፤ መንገሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን!
Leave a Reply