Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 17th, 2019

የግብጽ እባብ | በረሃ ላይ አዲስ ቤተክርስቲያን ሠሩ፡ ክርስቲያኖች በብዛት በሚኖሩበት ሠፈር አራት አብያተክርስቲያናትን ዘጉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2019

በልደት ዋዜማ ቤተክርስቲያን ይከፍታሉ፤ በጥምቀት ዋዜማ ቤተክርስቲያን ይዘጋሉ!

ባለፈው የገና ዕለት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በፖሊሶች እየተደገፉ የኮፕት አብያተክርስትያናት ፊት ሆነው ክርስቲያኖችን ሲሳደቡና እነርሱን እንደሚያጠፏቸውም በጩኸት ሲዝቱባቸው ነበር።

አሁን ክርስቲያኖች በብዛት በሚኖሩባቸው የተለያዩ የግብጽ መንደራት የሚገኙትን አራት አብያተክርስቲያናት እንዲዘጉ የግብጽ መንግስት ትዕዛዝ አስተላለፈ። ይህ ውሳኔ ያደፋፈራቸው ሙስሊሞቹና ፖሊሶቻቸውም ቀሳውስቱንና መነኮሳቱን ጠፍረው በማሠር በከብት ማመላለሻ መኪናዎች ወዳልታወቀ ቦታ ወስደዋቸዋል።

አዎ! የእባብን ሥራ እያየን ነው? የግብጹ ፕሬዚደንት ከሁለት ሳምንታት በፊት አዲስ ካቴድራል በርሃ ላይ መርቀው ከፈተው ነበር። ባለፈው ጊዜ ልብ ያላልነው ነገር፦ እዚህ በረሃ ላይ፡ አንደኛ፤ ክርስቲያኖች አይኖሩም፣ ሁለተኛ፤ እዚህ አንጋፋ ካቴድራል አጠገብ በይበልጥ አንጋፋ የሆነ አዲስ መስጊድ በዚያው ዕለት በፕሬዚደንቱ ተመርቆ ነበር። አሁን ክርስቲያኖች በብዛት በሚኖሩባቸው ሠፈሮች የሚገኙትን አብያተክርስቲያናት ዘግተዋ፤ ክርስቶስንና ተከታዮቹን ለማዋራድም ቀሳውስቱን ጠፍረው በማሠር በከብቶች ማመላለሻ የጭነት መኪናዎች ላይ ወርወረዋቸዋል።

እነዚህ እርኩስ የዲያብሎስ ልጆች፣ የእነዚህ እባቦች ምላሳቸው ካልተቆረጠ በቀር መናደፉቸውን አያቆሙም፤ ቅዱስ ገብርኤል ምላቻቸውን በሰይፉ ፈጥኖ ይቁረጥባቸው!

_______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢንዶኔዥያ ተዋጊ አውሮፕላኖች የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን እንዲያርፍ አስገደዱት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2019

ከአዲስ አበባ ወደ ሆንግ ኮንግ ይበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን “ኢት 3728” በኢንዶኔዥያ አየር ክልል አልፏል በሚል ሁለት ኤፍ 16 የጦር አውሮፕላኖች አጅበው በኢንዶኒዥያ እንዲያርፍ አስገድደውታል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን በተከሰተው ነገር አልተስማማም፡ ምክኒያቱም አንድ አውሮፕላን ወዳጅ በሆኑ አገራት አየር ላይ የማለፍ መብት እንዳለው የዓለም አቀፍ በረራ ስምምነቶች ያጸድቃሉና።

ከዚህ ቅሌት ጀርባ ተንኮል ይኖርበታል፦

በሙስሊሞች ሕዝብ ቁጥር በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ የምትይዘዋ ኢንዶኔዥያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ልትሆን አትችልም። ስልጣን ላይ የተቀመጡት መሪዎቻችን ከሙስሊም አገራት ጋር የጠበቀ ግኑኝነት ለመፍጠር ሲፈጨረጨሩ ይታያሉ (ያው ዛሬ ደግሞ ካታርን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ጥሪ አቅርበዋል) ነገር ግን፡ ሃቁ፡ ሙስሊም የሆኑ አገሮች የኢትዮጵያ ወዳጆች ሊሆኑ አይችሉም፤ እሳት እና ውሃን ለመቀላቀል፤ እንዴት ይሆናል?! በጭራሽ አይሆንም! ኢትዮጵያ ልክ እንደ እስራኤል፡ ከእግዚአብሔር በቀር ወዳጅ የሆነ ሌላ አገር ወይም ሕዝብ የላትም። ሃቁ ይህ ነው!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: