አንድ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቄስ ቤተክርስቲያናቸው ፊት በሶሪያ ስደተኞች ተደበደቡ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2019
አቴንስ ከተማ በሚገኘው ቅዱስ ኒኮላስ ቤተከርስቲያን ነበር ይህ ወንጀል ባለፈው ሳምንት ላይ የተከሰተው።
በኦርቶዶክስ ክርስትና ላይ ጦርነቱ ቀጥሏል፦
ከፀረ–ክርስቶሶች አንዱ የሆነው የግሪክ በጠ/ሚ/ር አሌክሲስ ሲፕራስ በኢሉሚናቲዎቹ እርዳታ ሥልጣን ላይ ከወጣበት ወቅት ጀምሮ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ አረብ ሙስሊም ስደተኞች ከቱርክ ወደ ግሪክ በመግባት ላይ ናቸው፣ ከዚህም ጋር በተያያዘ በግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት እየታየ ነው።
የሚገርመው፡ ይህ ጥቃት የተፈጸመው “የሶሪያ ስደተኞች እናት” የምትባለዋና ቅሌታሟ አንጌል ኤሊዛቤል ሜርከል ለጉብኝት ወደ ግሪክ ባመራችበት ጊዜ መሆኑ ነው።
ወስላታው ጠ/ሚ/ር አሌክሲስ ሲፕራስ ከ አራት ዓመት በፊት ስልጣኑን ሲረከብ ‘በመጽሐፍ ቅዱስ መሃላ አልፈጽምም” ለማለት የደፈረ የመጀመሪያው ግሪካዊ መሪ ነው።
Mario said
Tadya lemen Ethiopia Sirian sedetegna asghebace,?? Ye Ethiopian Cristian lematefat new.wendemoce ke Kedest Denghel Marian gar enezeley senezih Erkusanoce hasab endikescef.Lul Egheziabher yetebeken