ይህን ያሉት በጀርመን የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳስ የሆኑት አንባ ዳሚያን ናቸው። (ቪዲዮው ላይ “ዳንኤል” ያለው በስህተት ነው)። ግልጽና ቀጥተኛ የሆነ ቃል የሚናገሩና የማደንቃቸው አባት ናቸው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ለኮፕት ወገኖቻችንም ይህን የልደት በዓል በሰላም እንዲያከብሩት እንመኝላቸዋለን!
ብሩክ ገና!!!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2019
ይህን ያሉት በጀርመን የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳስ የሆኑት አንባ ዳሚያን ናቸው። (ቪዲዮው ላይ “ዳንኤል” ያለው በስህተት ነው)። ግልጽና ቀጥተኛ የሆነ ቃል የሚናገሩና የማደንቃቸው አባት ናቸው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ለኮፕት ወገኖቻችንም ይህን የልደት በዓል በሰላም እንዲያከብሩት እንመኝላቸዋለን!
ብሩክ ገና!!!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ልደት, ሮሃ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ኢየሱስ ክርስቶስ, ገና, Christmas, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Genna | 1 Comment »