እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2018
ዘራችን ማን እደሆነ፣ ያወረሰን፡ የወረሰን ማን እንደሆነ፣ በዚህ በሚያልፈው፡ በሚጠፋው፣ ሰዎች በፈጠሩልን፣ ጠላት በሠራልን፡ በቀደደልን ቦይ እየፈሰስን፣ እንደው በቅጡ እንኳን ለይተን በማናውቀው፡ በዚህ ምድራዊ በሆነው ዘር ከምንነካከስ፡ ከምንጠፋፋ ትውልድንም ከምናጠፋ ይልቅ፥ ዋናው ምንጫችን፡ ወርሶ ያወረሰን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ማወቅ ይገባናል።
____________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on December 24, 2018 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም, ስብከት Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, ቤተክርስቲያን, ቦሌ መድኃኔ ዓለም, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ዘር. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply