“የሙሴ ጽላት ወደ ኢትዮጵያ መሄዱ ስለታወቀ የፍጻሜ ዘመን ተቃርቧል የሚል ፍራቻ አለ” ይለናል የእንግሊዙ “ደይሊ ስታር”
ምነው ሁሉም ሰሞኑን ዓይናቸውን ወደ አክሱም አዞሩ?
የፍጻሜ ዘመንን ቶሎ ለማደርስ ሁሉም የተቻኮሉ ይመስላሉ። የሙሴን ጽላት አይሁዶችም፣ ሙስሊሞችም ይፈልጉታል፤ እግዚአብሔርና ኢትዮጵያ ግን ይጠብቁታል።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2018
“የሙሴ ጽላት ወደ ኢትዮጵያ መሄዱ ስለታወቀ የፍጻሜ ዘመን ተቃርቧል የሚል ፍራቻ አለ” ይለናል የእንግሊዙ “ደይሊ ስታር”
ምነው ሁሉም ሰሞኑን ዓይናቸውን ወደ አክሱም አዞሩ?
የፍጻሜ ዘመንን ቶሎ ለማደርስ ሁሉም የተቻኮሉ ይመስላሉ። የሙሴን ጽላት አይሁዶችም፣ ሙስሊሞችም ይፈልጉታል፤ እግዚአብሔርና ኢትዮጵያ ግን ይጠብቁታል።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Ark Of The Covenant, መጽሐፍ ቅዱስ, ታቦት, አክሱም ጽዮን, ኢትዮጵያ, የሙሴ ጽላት, Biblical Items, Moses, The Bible, The Ten Commandments | Leave a Comment »