የፈረንሳይ አብዮት | ፖሊሶች ፀረ-ማክሮን የሆኑትን ተማሪዎች ሲያንገላቱ የሚያሳይ አስደንጋጭ ቪዲዮ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2018
የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በመምሰል እኛን በየጊዜው የሚተናኮሉን ሉላውያኑ ሉሲፈራውያን በራሳቸው ወጣቶች ላይ ይህን ያህል ቅሌታም የሆነ ድርጊት ይፈጽማሉ። ዩቲዉብ የማያሳልፋቸው ሌሎች ብዙ ዘግናኝ የሆኑ ቪዲዮዎች ተለቅቀዋል። ይታየን እስኪ፤ ሰሞኑን ፓሪስ ላይ እየታየ ያለው ብጥብጥ በአዲስ አበባ ቢከሰት፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ነን የሚሉት ግብዞችና ሜዲያዎቻቸው ምን ያህል ይጮኹ እንደነበር። ፈረንሳይ ዛሬም እየነደደች ነው…ይህ ገና መጀመሪያው ነው።
የእስማኤላውያኑ ወዳጅ የሆነው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት፡ ማክሮን ለፀረ–ኢትዮጵያውያን ቡድኖች ድጋፍ ለመስጠት መጋቢት ላይ ኢትዮጵያን ሊጎበኝ አቅዷል፤ ግን ይህ ሰዶማዊ የኢትዮጵያን ምድር አይረግጣትም!!!
Leave a Reply