Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2018
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 7th, 2018

ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ | ኩፋር ክርስቲያን ስለሆንክ ሰላምታ አልሰጥህም፤ እጅህን አልጨብጥም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 7, 2018

በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ፡ ሃይድ ፓርክ፡ ሙስሊሞችን ያንበረከከው ጀግና ክርስቲያን “ቦብ” ለሰላምታ ሙስሊሞችን እጁን እንዲጨብጡት ሲጠይቃቸው፤ “የለም የ ኩፋርን እጅ አንጨብጥም!” አሉት።

ክርስቲያኑ ቦብ ሙስሊሞችን ሲያጋልጣቸው፦፦

ለምን እጄን ለሰላምታ አትጨብጥም? እንደምትሉት ቆሻሻ ኩፋር ስለሆንኩ ነውን?

አንድ ነገር ግልጽ እናድርግ፡ አሁን ካሜራው ፊት ያያችሁት ትክክለኛው እስልምና ነው፦ሙስሊሙ

““ዉዱ” (ጋኔን የሚጠሩበት “የጸሎት ስነሥርዓት”) ስለማደርግ አልጨብጥህም” አለኝ፤ ማለትም እንደ እነርሱ ከሆነ ክርስቲያኑ ቆሻሻ ሰለሆነ ማለት ነው፤ አያችሁ አይደል?!

ይህን አስመልክቶ ፈሪሳውያን ለ ኢየሱስ እንዲህ አሉት፦ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ

ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና።

ኢየሱስ ግን የምከተከልውን አላቸው፦ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው።

ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን? ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።

ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።

ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።

ተመልከቱ፤ “ውዱ” እናደርጋለን እያሉ ወደዚህ ፓርክ የሚመጡ እነዚህ ሁሉ ሙስሊሞች ልክ እንደ ፈሪሳውያኑ በወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ላይ ሲዋሹ እና መጥፎ ነገሮችን ሲናገሩ ይሰማሉ፤

ስለዚህ፡ ሀቁ፡ እነዚህ አስመሳይ ሙስሊሞች ናቸው ቆሻሾቹ።

ፍቅርን፣ ይቅርታን፣ ተስፋን፣ በጎ አድራጎትን፣ ደግነትን፣ ቸርነትን፣ ትብብርን፣ ፍትህን፤ የሚሰብኩት ክርስቲያኖቹ ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ንጹሆች ናቸው።

ይህን ሀቅ ሙስሊሞች መስማት ይኖርባቸዋል።

የኔ ሃሳብ፦

እኛ ልዮዎቹ ሙስሊሞች፡ ኩፋሯ ክርስቲያን ከጠጣችበት ኩባያ አንጠጣም” በማለት በፓኪስታኗ ክርስቲያን አስያ ቢቢ ላይ መላው የፓኪስታን ለግድያ አመጻ እንደተነሳ ሰሞኑን አይተናል።

በወገኖቼ ላይ በጣም ከማዝንባቸው ነገሮች አንዱ፡ “ሙስሊም ጎረቤቶቻችን ተጋብዘዋልና የክርስቲያን ምግብ የነካውን ሰሃን ማጠብ አለብን” እያሉ ለክርስቶስ አምላካቸው ማሳየት ካለባቸው ፍርሃት፣ ፍቅርና ክብር ይልቅ ለፀረክርስቶስ ጎረቤቶቻቸው አላስፈላጊ “ክብር” ለማሳየት ሲሞክሩ ማየቱ ነው። ያሳዝናል! ሙስሊሞቹ፡ “ባሪያዎች ወይም ድህሚ” ይሏቸዋል።

አሁን እንደሚታወቀው በአብዛኞቹ ሙስሊም አገራት ሙስሊሞች የክርስቲያኖችን እና የሴቶችን እጅ አይጨብጡም። ይታያን፣ መጸዳጃ ቤት እጃቸውን የሚጠቀሙት ሙስሊሞች፣ ውስጣቸው በጣም የቆሸሸው ሙስሊሞች የንጹሑን ክርስቲያን እጅ ለመጨበጥ ይጠየፋሉ። ይህ በእንግሊዝኛው Projection„ ይባላል – ማሳየት/ማንጸባረቅ፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በምንዝርነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸትና በስድብ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው በእነዚህ ሃጢአቶች ሌላውን ቀድመው ይኮንናሉ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ከንቱዎች!

የእስልምና እምነት እንዲህ በመሰለው የበታችነት ስሜት መገለጫ ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ላይ የተመሠረተ ነው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፭፥ ፩፡ ፳]

በዚያን ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢየሱስ ቀረቡና።

ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና አሉት።

እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው። እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?

እግዚአብሔር። አባትህንና እናትህን አክብር፤ ደግሞ። አባቱን ወይም እናቱን የሰደበ ፈጽሞ ይሙት ብሎአልና፤

እናንተ ግን። አባቱን ወይም እናቱን። ከእኔ የምትጠቀምበት መባ ነው የሚል ሁሉ፥

አባቱን ወይም እናቱን አያከብርም ትላላችሁ፤ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ።

እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ።

ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤

የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።

ሕዝቡንም ጠርቶ። ስሙ አስተውሉም፤

፲፩ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።

፲፪ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው። ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን? አሉት።

፲፫ እርሱ ግን መልሶ። የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል።

፲፬ ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ።

፲፭ ጴጥሮስም መልሶ። ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።

፲፮ ኢየሱስም እንዲህ አለ። እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?

፲፯ ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን?

፲፰ ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።

፲፱ ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።

ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶሪያዊያን ስደተኞች በአዲስ አበባ | አረቦች ለማኝ ሆነው ወደ አገራችን በመግባት ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 7, 2018

እርግጥ ነው የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ነዳያን አያጣቸውም። ሶሪያውያንን ማየት ግን እንግዳ ነው።

በተረጂነት እምብዛም የማይታወቁ አረቦች በየጥጋጥጉ ምጽዋት ሲጠይቁ ማየት ለበርካታ አዲስ አበቤ ጥያቄ ቢያጭርበት አይደንቅም። የሶሪያውያን ነገር መነጋገሪያ የኾነውም ለዚሁ ይመስላል።

በዚህ ዘመን ከዕልቂቶች ሁሉ የከፋው እልቂት የደረሰው በሶሪያ ምድር ነው። ግማሽ ሚሊዮን ሕዝቧ በእርስ በርስ ጦርነት አልቋል። ከጠቅላላው የሶሪያ ሕዝብ ገሚሱ ተፈናቅሏል።

በየዓለማቱ እየተንከራተቱ ካሉት ሶሪያውያን ጥቂቶቹ ከቅርብ ወራት ወዲህ የኢትዮጵያን ምድር መርገጥ ጀምረዋል።

እንዴት ኢትዮጵያን መረጡ?

ኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባይ አገር ናት ሲባል በመንግሥት ደረጃም የሚገለጽ፣ በአሐዝም የሚደገፍ ሐቅ ነው። ምንም እንኳ በድህነት ተርታ ያለች ቢሆንም ኢትዮጵያ በዓለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን በማስጠለል ከቀዳሚ አገራት ተርታ ትመደባለች።

አያሌ ሶማሊያውያን፣ ኤርትራውያንና ደቡብ ሱዳናውያን በመጠለያ ጣቢያዎችና በዋና ዋና ከተሞች ጭምር ይገኛሉ።

ሶሪያዊያኑ ግን የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ናቸው።

ስምንት ዓመታትን ካስቆጠረው የሶሪያ ጦርነት የሸሹ ስምንት ሚሊዮን ዜጎች በጎረቤት አገራትና በአውሮፓ ተጠልለዋል። ጥቂቶች ወደ አፍሪካ አቅንተዋል።

ግብጽ ከአፍሪካ አገራት በርካታ የሶሪያ ስደተኞች የሚገኙባት ናት። ከግብጽ ሌላ ሊቢያ፣ አልጄሪያና ሱዳን ወደ 33ሺህ የሚጠጉ ስደተኞችን ያስተናግዳሉ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰሜን አፍሪካ የሚገኙት የሶሪያ ስደተኞች በአየርም በምድርም አቆራርጠው ወደ ምሥራቅ አፍሪካ ማማተር ጀምረዋል። ከእነዚህ መሐልም የተወሰኑት ኢትዮጵያን መርጠዋል።

የምንማጸነው እንደትረዱን ነው

አናስ መሐማት ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ከአንድ ወር በፊት ነው። ቤተሰቡን ይዞ ከንጋት እስከ ምሽት ለምጽዋት እጁን ይዘረጋል፤ በአዲስ አበባ ጎዳና።

ከአረብኛ ሌላ አይናገርም። በአንድ እጁ ሮጦ ያልጠገበ ልጅ ይዞ በሌላ እጁ በነጭ ወረቀት ላይ በአማርኛ የተጻፈለትን የድረሱልኝ ጥሪ ከፍ አድርጎ ለወጪ ወራጁ ያሳያል። አትላስ አካባቢ።

ያነገበው ጽሑፍ፣ እኛ ወንድሞቻችሁ ከሶሪያ ተሰደን የመጣን ሲሆን አሁን በችግር ላይ ስለሆንንን ያላችሁን እንድትረዱን በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን። አላህ ይስጥልንየሚል ነው።

አናስ አትላስ አካባቢ በልመና ላይ ሳለ የቢቢሲ የአዲስ አበባ ወኪል አግኝቶት ነበር።

“…በሕይወት ለመቆየት እየታገልን ነው። መንገድ ላይ፣ ትራፊክ መብራት አካባቢ እና በየመስጊዶች እንለምናለን። ባንለምን ደስ ይለን ነበር። ኾኖም በሕይወት ለመቆየት ሌላ አማራጭ የለንም። ፈጣሪ ይርዳን….” ብሎታል።

ሕሊናዬ ሊያርፍ አልቻለም

ያለፉት ጥቂት ወራት በርከት ያሉ ሶሪያዊያን በኢትዮጵያ ጥገኝነት እየጠየቁ ነው። ስደተኞቹ የነበራቸውን ጥሪት ኢትዮጵያ ለመድረስ በጉዞ ወጪዎች አሟጠውታል።

በቁጥር ምን ያህል ሶሪያዊያን ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል የሚለው በይፋ ባይታወቅም መንግሥት ግን የስደተኞች ምዝገባ እያካሄደ እንደሆነ ይገልጻል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ በየጎዳናው ጥጋጥግ የሚተኙ በርካታ ሶሪያዊያን እየተታዩ ነው። በጎ ፈቃደኞች አይተው ማለፍ አልቻሉም፤ አይሻ መሐመድ ከነዚህ አንዷ ናት።

የሚያሳዝኑ ሕዝቦች ናቸው። እዚህ ከደረሱ ጀምሮ እያገዝናቸው ነው። የምንችለውን ሁሉ እየለገስን ነው። ብርድልብስ፣ ምግብ፣ አልባሳት። ሰዎችም በተቻላቸው መጠን እንዲረዷቸው እየጠየቅን ነው። ትንንሽ ልጆችን ይዘዋል። በዚያ ላይ ቋንቋ አይችሉም።

የአዲስ አበባ ነዋሪ የኾነው ቢኒያም ታምሩ በበኩሉ ከሁሉም በላይ ሕጻናትን ይዘው የሚንከራተቱ ሶሪያዊ እናቶች ስሜቱን የሚረብሹት ይመስላል።

ሴቶችና ሕጻናት በዚህ መልኩ ሲንገላቱ ሕሊናዬ እያየ ዝም ሊል አልቻለም። ያለኝን ሁሉ ለማካፈል አልሳሳም። ምንም ትንሽ ቢሆን። 20 ብር ካለኝ 10 ብሩን እሰጣቸዋለሁ።

ሩሲያና የአሳድ መንግሥት ግጭቶች ስለረገቡ ስደተኞች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እየጠየቁ ነው። ነገር ግን ከ5 ሚሊዮን የሚልቁት ስደተኞች ለመመለስ እያመነቱ ነው። በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም ሳይሰፍን መመለሱ ስጋት ጥሎባቸው በሰው አገር ይንከራተታሉ።

መቼስ ምን ይደረጋል። እንደዚህ አልነበርንም። አሁን ያለንበት እውነታ ግን ይኸው ነው። ኢትዮጵያዊያን የሚቻላቸውን እንዲያደርጉልን ነው የምንማጸነውይላል አናስ።

ለአናስና ቤተሰቡም ሶሪያ የምትባለው እናት አገራቸው የሩቅ ትዝታ ሆናባቸዋለች።

ምንጭBBC https://www.bbc.com/amharic/news-46453324


ለመሆኑ፤

ሶርያውያኑ እንዴት መጡ? ማን አመጣቸው? ለምን መጡ? በሶሪያ የሚበደሉትና የሚጨፈጨፉት ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን አይደሉም ወደ አገራችን እየገቡ ያሉት!

ኢትዮጵያውያን ለአረቦች እየተሸጡ ሲሆን፤ አረቦች ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው። ለኤርትራ ከእናት ኢትዮጵያ መገንጠል ቁልፍ ሚና የተጫወቱት ሶርያና ኢራቅ ነበሩ። የአሳድ አባት እና ሳዳም ሁሴን ነበሩ “ጀብሃ” የሚባለውን የጂሃዲስቶች ቡድን በመርዳት የእርስበርስ ጦርነቱን እና የመገንጠል እንቅስቃሴውን የደገፉት፤ ልክ አሁን ኦሮሞ ነን ለሚሉት ጂሃዲስቶች እርዳታ እንደሚያደርጉት። ግን ሁሉን የሚያየው መድኃኔ ዓለም እነዚህን አገራት ፍርክስክሳቸውን አወጣላቸው። ምናልባት አሁን አምላክ እነዚህን አረቦች እንዲዋረዱ ለማኝ አድርጎ ወደ ኢትዮጵያ እየላካቸው ይሆን? ወይስ ፫ኛው የወረራ ሂጂራ ወደ ኢትዮጵያ?

ለማንኛውም “አረብ አገር ያላችሁ እህቶች፡ “ማዳሞቻችሁን” እንዲህ የምታሳድዱበት ቀን ደርሷል”


ሚያዝያ ፪ሺ፲ ዓ.ም የቀረበ ቪዲዮ፦

እርኩስ አረብ ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በእናት አገራቸው እየደፈራቸው ነው

የብርሃነ ጥምቀት ዕለት፡ ጥር ፲፩ ፡ ፪ሺ፱ ዓ..

በአዲስ አበባ ቦሌ ቅድስት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ከአክስቴ ልጅ ጋር ደስ በሚል ሁኔታ ቅዱስ ታቦቱን በክብር ካስገባን በኋላ፡ ከቤተክርስቲያኗ ፊትለፊት ወደሚገኘው የካልዲስ ቡናቤት አምርተን በረንዳው ላይ ቁጭ አለን። ቡናቤቷ በቱርኮች እና አረቦች ተሞልታለች። ወቸውጉድ! እያልን ቡና እና አምቦ ውሃ ካዘዝን በኋላ፡ ህፃናት የኔቢጤዎች በረንዳው ላይ ጠልጠል እያሉ መለመን ጀመሩ። እኛም ትንሽ ገንዘብ አካፈልናቸው። ልጆቹም ቀጥለው ባጠገባችን ወደነበሩ አረቦች አመሩ፤ እነዚህ በጣም እየጮሁ ሲነጋገሩ የነበሩት አራት አረቦች ልጆቹን ሲያዩ ጩኽታቸውና ቁጣቸው ዓየለ፤ ከዚያም በጣም እያመናጨኩ አባረሯቸው። እኛም በእንግሊዝኛው ቆጣ ብለን፡ “ለምንድን ነው ይህን ያህል የምትጮኹባቸው፡ መስጠት ካልፈለጋቸሁ የለንም! አንስጠም! በሉ” አልናቸውና፡ ሂሳባችንን ከፍለን እያጉረመረምን ወደ ኤድና ሞል አካባቢ አመራን። እዚያም፡ ሌሎች የኔ ቢጤ ህፃናት ያው የኛን ከተቀበሉ በኋላ አልፈውን የሚሄዱትን ሁለት አረቦች እየተከተሉ፤ “አባብዬ! አባብዬ” እያሉ ሲለምኗቸው፤ አንድኛው “የላላ፤ ታዓዓል!„ እያለ በመጮህ፡ ልክ ቪዲዮው መግቢያ ላይ የምትታየውን ቆንጅዬ የመሰለች ልጃችንን ወርውሮ ጣላት (በነርሱ የተለመደ ነው፤ ልክ ቪድዮው መጨረሻ ላይ እንደሚታየው)። እኛም አላስቻለንም፡ “እንዴ!„ ብለን ወደ አረቦች መሮጥ ስንጀምር አፍትልከው አመለጡን። እኔ እምባ በእንባ ሆኑኩ፡ አይይይ! አልኩ፤ በጣም አዘንኩ። እስካሁን አረብ በገጠመኝ ቁጥር ያ ስዕል ነው ብልጭ የሚልብኝ። በኢትዮጵያ ቆይታዬ እጅግ በጣም ካሳዘኑኝ ሁኔታዎች አንዱ እና ፈጽሞ ልረሳው የማልችለው ክስተት ነው። ማነው ይህን ያህል ያጠገባቸው?! በአገራቸው ያው እንደ ውሻ ያሳድዱናል፤ በአገራችን ግን በጭራሽ ይህን ዓይነት ድርጊት በእነዚህ እርጉሞች ሊከስትብን አይገባም። ያውም በብርሃነ ጥምቀቱ?! ማነው ለዚህ አቻ ለሌለው ድፍረት እንዲበቁና እንዲደፍሩን የሚረዳቸው??!!

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: