Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2018
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 4th, 2018

“የሙሴ ጽላት በኢትዮጵያ መሆኑን የሚያሳይ አሳማኝ ማስረጃ አለ” | ይላል አሜሪካዊው የመጽሐፍ ቅዱስ ተመራማሪ ቡድን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 4, 2018

በታዋቂው አሜሪካዊ ተመራማሪ፡ በ ቦብ ኮርኑክ የሚመራው የመጽሐፍ ቅዱስ አርኪኦሎጂ፡ የፍለጋ እና አሰሳ ተቋም (BASE) እንደገለጸውና እንደ ተቋሙ አጥኒዎች ምርምር ከሆነ፡ የሙሴ ጽላት ምናሴ በሚገዛበት ዘመን ከኢየሩሳሌሙ የቤተመቅደስ ተራራ ከተወሰደ በኋላ በግብጽ የአይሁዶች ግዛት ወደ ነበረችው የኤሊፋንቲን ደሴት እንዲያርፍ ተደረገ።

ከዚያ በኋላ፡ የአባይን ወንዝ ተከትሎ ኢትዮጵያውያን መነኩሴዎች ብቻ ወደ ሚገኙባት የጣና ሀይቅ ቅድስት ደሴት፡ ወደ ጣና ቂርቆስ ተወሰደ።

ከዚያም በኢትዮጵያ በስተሰሜን ወደምትገኛዋ ወደ አኩሱም ከተማ ተዛውሯል።

የሙሴ ጽላት በተጨማሪም ሀያል እና ተዓምረኛ እንደሆነ የሚታመነውን እንደ የአሮን በትር የመሳሰሉትን ሌሎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕቃዎች እንደሚይዝ ይነገራል

—[link to www.foxnews.com]
—[link to sputniknews.com (secure)]

ይህ ዜና በአክሱም ጽዮን ሰሞን መውጣቱ በጣም የሚገርም ነው!!!

ጽዮን ማርያም – ዑራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለሃይማኖት – መርቆርዮስ

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፩፥ ፲፱]

በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: