በካይሮ ከተማ በተካሄደው ዓለም አቀፋዊ ፊልም ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ–ስርዓት ላይ ተዋናይ ራኒያ ዩሴፍ እግሯን እና ዳሌዋን የሚያሳይ ቀሚስ–ነገር በመልበሷ በመጭው ወር ላይ ለፍርድ ቤት እንደምትቀርብ ተገልጿል።
እንግዲህ እነዚህ ግብዞች “የሆድ ዳንስ” የሚሉትን አስቀያሚ የእባብ ዳንሳቸውን ሲደንሱም ከዚይ የባሰ ግልጥልጥ ነገር ነው የሚለብሱት።
በክርስቲያን ኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የተባሉት እስላም ሴቶች ድንኳናቸውን ለብሰው በፓርላማ ውስጥ ቁጭ ይላሉ፤ በሙስሊሟ ግብጽ ደግሞ ሙስሊም ሴቶች ጆንያ አንለብስም እያሉ በማመጽ ላይ ናቸው። የተገለባበጠበት ዘመን!