ማሜ በ G20 | ገዳዩ የሳዑዲ ልዑል መሀመድ፡ ማክሮንን እና ሜይን አደነዘዛቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018
የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ከትኩስ የግድያ ዘመቻ ወደ አረጀንቲና ለመጣው የሳዑዲ አረቢያ ልዑል መሀመድ (ሌላ “M‘) ስጋት እንዳደረበት ሲነግረው፡ እባቡ ሳዑዲ “አይዞህ አትስጋ!„ በማለት አጽናናው።
የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ደግሞ ከ መሀመድ ጋር ስትገናኝ ሙሉ በሙሉ የደነዘዘች ትመስላለች። የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ኤክስፕረስ” “ተሪዛ ሜይ የውጭ አገር መሪዎችን ተቀብላ ስታነጋግር ይህን የመሰለ ባይተዋር የሆነ ነገር ገጥሟት አያውቅም” በማለት በርዕሰ–አንቀጹ ጽፎ ነበር።
“ሰብአዊ መብት” እያሉ የሚንጫጩት የሉሲፈራውያኑ ግብዝ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ስም የሚጀምረው በ “M„ ነው፤ ዛሬ ደግሞ የሳዑዲው “መሀመድ”፣ የ አርጀንቲናው ማክሮኒ እና የ ህንዱ “ሞዲ” ታክለውበታል። የሰዋስው ትኩረት ብንሰጠው፦ መመ…ማሜ...ማማ…ማሞ… የሚሉትን ስሞች እናገኛለን — መሜማሞ።
መሀመድ = ሜይ = ሜርከል = ማክሮን = ማክሮኒ = ሞዲ
አደንዛዡ መንፈስ የዲያብሎስ መሀመድ መሆኑ ነው…
በነገራችን ላይ፡ በዘንድሮውም የ G20 መሪዎች ስብሰባ ላይ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የተባበሩት መንግስታት ድርጅታቸውን ወክለው በድጋሚ ተሳትፈዋል። አይይ የ ዶክተር ነገር…የሳቸው ስም፡ “አድሃኖም” ደግሞ በ ”M” ነው የሚጨርሰው። ከዚህ በፊት አፍሪቃን ወክለው በተደጋጋሚ ሲጋበዙ የነበሩትን ሌላ ባለ “M” ፡ መለስ ዜናዊን ገድለዋቸዋል። ወቸውጉድ! እስኪ “መ”ጨረሻውን ያሳየን!
Leave a Reply