Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018
የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ከትኩስ የግድያ ዘመቻ ወደ አረጀንቲና ለመጣው የሳዑዲ አረቢያ ልዑል መሀመድ (ሌላ “M‘) ስጋት እንዳደረበት ሲነግረው፡ እባቡ ሳዑዲ “አይዞህ አትስጋ!„ በማለት አጽናናው።
የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ደግሞ ከ መሀመድ ጋር ስትገናኝ ሙሉ በሙሉ የደነዘዘች ትመስላለች። የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ኤክስፕረስ” “ተሪዛ ሜይ የውጭ አገር መሪዎችን ተቀብላ ስታነጋግር ይህን የመሰለ ባይተዋር የሆነ ነገር ገጥሟት አያውቅም” በማለት በርዕሰ–አንቀጹ ጽፎ ነበር።
“ሰብአዊ መብት” እያሉ የሚንጫጩት የሉሲፈራውያኑ ግብዝ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ስም የሚጀምረው በ “M„ ነው፤ ዛሬ ደግሞ የሳዑዲው “መሀመድ”፣ የ አርጀንቲናው ማክሮኒ እና የ ህንዱ “ሞዲ” ታክለውበታል። የሰዋስው ትኩረት ብንሰጠው፦ መመ…ማሜ...ማማ…ማሞ… የሚሉትን ስሞች እናገኛለን — መሜማሞ።
መሀመድ = ሜይ = ሜርከል = ማክሮን = ማክሮኒ = ሞዲ
አደንዛዡ መንፈስ የዲያብሎስ መሀመድ መሆኑ ነው…
በነገራችን ላይ፡ በዘንድሮውም የ G20 መሪዎች ስብሰባ ላይ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የተባበሩት መንግስታት ድርጅታቸውን ወክለው በድጋሚ ተሳትፈዋል። አይይ የ ዶክተር ነገር…የሳቸው ስም፡ “አድሃኖም” ደግሞ በ ”M” ነው የሚጨርሰው። ከዚህ በፊት አፍሪቃን ወክለው በተደጋጋሚ ሲጋበዙ የነበሩትን ሌላ ባለ “M” ፡ መለስ ዜናዊን ገድለዋቸዋል። ወቸውጉድ! እስኪ “መ”ጨረሻውን ያሳየን!
_______________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: Antichrist, ሊበራሎች, መሀመድ, ማክሮን, ሳዑዲ, ቢን ሳልማን, ተሪዛ ሜይ, አርጀንቲና, እንግሊዝ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, G20, Lizards, Zombies | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018
ቤተክርስቲያኑን እንዲህ ውብ አድርገው ለሚንከባከቡት አባቶችና እናቶች፣ እህቶችና ወንድሞች ሞቅ ያለ ምስጋና ይድረሳቸው።
እንኳን ለዚህ አበቃን!
________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, George, St | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018
ጽዮን ማርያም – ዑራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለሃይማኖት – መርቆርዮስ
ደግ አደረጉት! የእነዚህ ወንጀለኞች ተንኮል ተዘርዝሮ አያልቅም። ከኢትዮጵያውያን ረዳቶቹ ጋር ኢትዮጵያውያንን ዘሩ በማይታወቅ ነጭ እንቁላል ከሚመርዙት ሰዎች መካከል ይመደባል።
የሚገርም ነው! ገና አሁን መታዘቤ ነው፤ ኃብታሞቹ የሮትሺልድስ ባለ ባንኮች ወስላታውን ማክሮንን ለፕሬዚደንትነት ሲመርጡት 66,6 % የሚሆነውን ድምጽ አግኝቷል በማለት ነበር።
______________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Antichrist, ሊበራሎች, ማክሮን, ቢጫ ሰደርያ, ቢጫ እንቁላል, ተቃዋሚዎች, አርጀንቲና, አውሮፓ, ኢትዮጵያ, የተጠሉ መሪዎች, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, G20, Lizards, Zombies | Leave a Comment »