ቢጫ ካርድ ለ ማክሮን | ፕሬዚደንት ማክሮን አረጀንቲና ሲገባ ቢጫ የለበሱ ተቃዋሚዎች ተቀበሉት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2018
ወስላታው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ተዋረደ። ለ G20 መሪዎች ስብሰባ በአረጀንቲና ዋና ከተማ፡ ቡዌኖስ አይሬስ ሲገባ ባለፈው ሳምንት በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት እንደታየው ቢጫ ሰደርያ የለበሱ የማክሮን ተቃዋሚዎች ማክሮንን ተቀብለው አዋረዱት።
Macron – Merkel – May አንድ በአንድ…
ቢጫ ካርድ ትናንትና ለጀርመኗ አንጌላ ሜርከል ተሰጣት፡ ዛሬ ደግሞ ለፈረንሳዩ ለኢማኑኤል ማክሮን፣ ነገ ደግሞ ምናልባት ለእንግሊዟ ተሪዛ ሜይ…
- + አረንጓዴ = ማለፊያ
- + ቢጫ = ማስጠንቀቂያ
- + ቀይ = ማቆሚያ
እነዚህ ዞምቢዎች ሲዋረዱ ማየት እንዴት ደስ ይላል!!! ብዙ መጠበቅ የለብንም…ያው አይናችን እያየ በቀናት ውስጥ እየተዋረዱ የሚቆሙበትና የሚሸነፉት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው።
UPDATED 12/01/2018
ፓሪስ በዛሬው እለትም በመንደድ ላይ ነች፤ ወስላታው ማክሮን ግን በG20 መሪዎች ስብሰባ ወቅት ከአርጀንቲናው ፕሬዚደንት ማውሪሲዮ ማክሪ ጋር ሻምፓኝ ይጠጣል። “ማክሪ”…አንድ ሌላ “M“
ጆርጅ ሀርበርት ቡሽ ዛሬ ሞተ፤ ወደ ፍርድ ዞን አለፈ። ከ እባቡ ጆን ማኬይን(ቃኤል)ጋር በሲዖል ይገናኝ ይሆናል። አውሬው ሰው በጣም እርኩስ ከሆኑት የአለማችን እንሽላሊቶች መካከል አንዱ ነበር። እነደ ኪሺንጀር፣ ክሊንተን፣ ኦባማ እና ሶሮስ የመሳሰሉትን ዞምቢዎች ቶሎ ያስከትልልን!
Leave a Reply