Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2018
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 1st, 2018

ገነተ ማርያም ቤ/ክ | ድንግል ማርያም የሠራዊት ጌታ ዘርን አስቀርልን፡ እመቤቴ፡ እንደ ሰዶም ሰዎች ከመሆን እንዳንቆይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2018

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቢጫ ካርድ ለ ማክሮን | ፕሬዚደንት ማክሮን አረጀንቲና ሲገባ ቢጫ የለበሱ ተቃዋሚዎች ተቀበሉት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2018

ወስላታው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ተዋረደ። ለ G20 መሪዎች ስብሰባ በአረጀንቲና ዋና ከተማ፡ ቡዌኖስ አይሬስ ሲገባ ባለፈው ሳምንት በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት እንደታየው ቢጫ ሰደርያ የለበሱ የማክሮን ተቃዋሚዎች ማክሮንን ተቀብለው አዋረዱት።

Macron – Merkel – May አንድ በአንድ

ቢጫ ካርድ ትናንትና ለጀርመኗ አንጌላ ሜርከል ተሰጣት፡ ዛሬ ደግሞ ለፈረንሳዩ ለኢማኑኤል ማክሮን፣ ነገ ደግሞ ምናልባት ለእንግሊዟ ተሪዛ ሜይ

  • + አረንጓዴ = ማለፊ
  • + ቢጫ = ማስጠንቀቂያ
  • + ቀይ = ማቆሚያ

እነዚህ ዞምቢዎች ሲዋረዱ ማየት እንዴት ደስ ይላል!!! ብዙ መጠበቅ የለብንምያው አይናችን እያየ በቀናት ውስጥ እየተዋረዱ የሚቆሙበትና የሚሸነፉት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው።

UPDATED 12/01/2018


ፓሪስ በዛሬው እለትም በመንደድ ላይ ነች፤ ወስላታው ማክሮን ግን በG20 መሪዎች ስብሰባ ወቅት ከአርጀንቲናው ፕሬዚደንት ማውሪሲዮ ማክሪ ጋር ሻምፓኝ ይጠጣል። “ማክሪአንድ ሌላ “M

ጆርጅ ሀርበርት ቡሽ ዛሬ ሞተ፤ ወደ ፍርድ ዞን አለፈ። ከ እባቡ ጆን ማኬይን(ቃኤል)ጋር በሲዖል ይገናኝ ይሆናል። አውሬው ሰው በጣም እርኩስ ከሆኑት የአለማችን እንሽላሊቶች መካከል አንዱ ነበር። እነደ ኪሺንጀር፣ ክሊንተን፣ ኦባማ እና ሶሮስ የመሳሰሉትን ዞምቢዎች ቶሎ ያስከትልልን!

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: