Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2018
እራሱን ለመሆን የማይፈልግ ሰው ከንቱ፣ ደካማና ውዳቂ ነው። አንዳንዶች የራሳቸውን ቋንቋ ትተው እንግሊዝኛ በመቀላቀል ለመንጠራራት ሲሞክሩ ሳይ በጣም እንቃቸዋለሁ….አዲስ አበባ ወጣት ሴቶቹ በደንብ መናገር በሚችሉት አማርኛቸው መካከል…”It’s like…ወደዚያ ለመሄድ ስል…it’s like…“ እያሉ ሲቀባጥሩ ስሰማቸው፡ “ምን ያህል እንደሚያስጠላባቸው ባወቁት” ያስብላል።
የራሱን ትቶ የሌላውን የሚኮርጅ እንደ አውራሪስ ይደነባበራል!
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: Americanization, ሕዝቦች, ስሜት, አሜሪካ, እራስን ማታለል, እራስን አለመሆን, ኩረጃ, የበታችነት, Brainwashing, Imitation, Language, Self Delusion | Leave a Comment »