አቡነ አረጋዊ | እንጀራ ሻጩ ወጣት ቤተክርስቲያኗን በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ እንዲቀባ በራዕይ ታዘዘ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2018
ትዕዛዙንም በሥራ ላይ አዋለው። ይህችን ውብ ቤተክርስቲያን በቀለሞቻችን እንዲቀባት ራዕይ የታየው ወንድማችን እንጀራ ጋግሮ በመሸጥ የሚተዳደር ወጣት ነው። ቤተክርስቲያኗን እና አካባቢዋን ከቀባ በኋላ በዚሁ በሳሪስ አቦ ኮረብታ ላይ በ አዲስ መልክ ለሚሰራው ለ አቡነ አረጋዊ ቤተከርስቲያን ህንፃ የግንብ አጥር በመገንባት ላይ ይገኛል።
በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው!
____________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on November 24, 2018 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም, ራዕይ, ሳሪስ አቦ, አረንጓዴ ቢጫ ቀይ, አቡነ አረጋዊ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, እንጀራ ጋጋሪው, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply