ስለ ጂብሪል ጋኔንነት የሚከተለውን ድንቅ ትምህርት ተማሩ፦
- መሀመድ ክርስቶስን አልተሰቀለም በማለት ዋሽቷል፤ እራሱን ፀረ–ክርስቶስ አድርጓል።
- አምላካችን የሚጻረሩ መልዕክቶችን ይዘው የመጡ ነብዮችን ወደ ዓለማችን አይልክም።
- ለመሆኑ እንደ “መልአክ” ሆኖ ወደ መሀመድ የመጣው “ጂብሪል” እራሱን አስተዋውቋልን?
- ኃጢአተኛው መሀመድ ንጹሑን ኢየሱስን ተፃርሯል። መሀመድ በዘመነ ኦሪት፤ በሙሴ ጊዜ ቢኖር ኖሮ በድንጋይ ተቀጥቅጦ ይገደል ነበር።
- እስልምና ከክርስቶስ በኋላ 700 ዓመታት ዘግይቶ ነው የመጣው። ከዚያም መሀመድ የተባለ ማንበብና መጻፍ የማይችል ያልተማረ ሰው ተነሳ። መሀመድ ኢየሱስ ሞቶ ከተነሳ ከ700 ዓመታት በኋላ በመምጣት ኢየሱስን መስደብ ጀመረ።
- መሀመድ ወደ እስራኤል ሄዶ የማያውቅ መጽሐፍ ቅዱስንም መርምሮ የመረዳት ብቃት ያልነበረው ሰው ነበር። አራሜይክን የመሳሰሉ የወቅቱ ቋንቋዎች የማያውቅ ሰው ነበር። ስለዚህ ቅዱሳን መፃህፍትን ለመረዳት አይችልም ነበር።
- ታዲያ ምንም እወቀት የሌለው መሀመድ ዋሻ ውስጥ ጂብሪል ነገረኝ በማለት በአይሁድ እና ክርስትና ላይ ዘመተ።
- እናንተ ሙስሊሞች የምትሉት ግን ከታሪክ ይልቅ፤ መሀመድ ዋሻ ውስጥ “መልአክ” የነገረው ነገር ይበልጣል፤ አይደል?
- እንደምትሉት ከሆነ መሀመድን ለ23 ዓመታት ያህል ሲገናኘው የነበረው “መልአክ” በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰው መልአክ ነው፡ አይደል?
- ችግሩ ግን፡ ይህ መልአክ እንደ ዘካርያስ፣ ዳንኤልና ማርያም የመሳሰሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ቅዱሳን ሲገናኝና መሀመድን ሲገናኝ ከነበረው ሁኔታ እጅግ በጣም የተለየ ነበር።
- የእግዚአብሔር መልአክ ወደ ነብያቱና ቅዱሳኑ ሲመጣ በቅድሚያ ሰላምታ ያቀርባል፣ አትፍሩ ይላል፤ እራሱን ያስተዋውቃል፣ ከየትና ለመን እንደመጣ እንዲሁም ማን እንደላከው ይናገራል።
- ወደ መሀመድ የመጣውና “ጂብሪል” የተባለው “መልአክ” ግን እነዚህን ነገሮች አልፈጸመም ሰላምታ አላቀረበም፣ እራሱን አላስተዋወቀም
- ለምሳሌ ገብርኤል ለዳንኤል፣ ለዘካርያስ እና ለእመቤታችን ድንግል ማርያም፡ “ከእግዚአብሔርር የተላኩኝ መልአክ ገብርኤል ነኝ” በማለት እራሱን አስተዋውቋቸዋል።
- ስለዚህ ለመሀመድ የመጣለት ጂብሪል ግን እራሱን አላስተዋወቀም፣ ለቅዱሱ መጽሐፋችን ቅዱሳን ያደረገላቸውን ዓይነት ነገሮች ሁሉ አላደረገለትም፤ ታዲያ ይህ ጂብሪል እንዴት አድርጎ “ገብርኤል” ሊሆን ይችላል? በጭራሽ ሊሆን አይችልም።
- ትልቁ ችግር ይህ ነው፦ መሀመድ ከ “ጂብሪል” ጋር ለ23 ዓመታት ያህል ተገናኝቼ ነበር ሲል ያየለት አንደም ምስክር የለም።
- ለመሆኑ ወደ መሀመድ የመጣው “ጂብሪል” መልአክ መሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ?
- መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰው “ገብርኤል” ከእስልምናው “ጂብሪል” በጣም የተለየ ነው።
- እንዲያውም ይህ ጂብሪል የተባለው መልአክ መሀመድን አንቆት 3ጊዜ “አንብብ! አንብብ!|” በማለት እንዳስጨነቀው እስልምና እራሱ ይናገራል። የእግዚአብሔር መልአክ የሚያንቃቸው ወይም የሚዋጋቸው ከዲያብሎስ የሆኑትን ብቻ ነው።
ስለዚህ ጂብሪል ጋኔን ነው፥ የተላከውም ከሰይጣን ነው ማለት ነው።