Blackburn IS Burning
ወቸውጉድ ያሰኛል…„ካቴድራል” ወዴት እየተለወጠ እንደሆነ እንመልከት…
አቤት ጉዳችሁ ዓብያተክርስቲያናቱን ካቴድራል እያላችሁ ለምትሰይሙ!
ብዙ ሙስሊሞች በሚኖሩባት በአስቀያሚዋ የእንግሊዝ ከተማ በ ብላክበርን አንድ ካቴድራል ውስጥ የካቴድራሉ ኦርኬስትራ በሚለማመድበት ወቅት ኢማሙ ያለፈቃድ ገብቶ ዲያብሎሳዊውን የአዛን ጩኸት ለቀቀው።
ይህ ምን ያህል መንፈስን የሚያውክ አስቀያሚ ጩኸት እንደሆነ የቅዱስ መንፈስ ልጆች ያውቁታል፤ በዚህ የማይረበሽ ክርስቲያን ግን እራሱን ለቡና፣ ጫትና ጥምባሆ አሳልፎ የሰጠ መሆን አለበት።
ታላቋ ብሪታንያ እያነሰችና እየተዋረደች ነው። ለ10 ዓመታት ያህል በሙስሊሟ ፓኪስታን እስር ቤት ስትማቅቅ የነበረችውና አሁንም ከሙስሊሞች ጥላቻና የግድያ ዛቻ ተደብቃ የምትኖረው ጀግና ፓኪስታናዊት ክርስቲያን አስያ ቢቢ በእንግሊዝ ጥገኝነት እንደማታገኝ በብሪታንያ መንግስት ተነግሯታል። ንጹኋን ክርስቲያን ገበሬ ካልተገደለች ካላረድናት እያሉ የሚደነፉት ኢማሞችና ሸሆች ግን በብሪታኒያ ካቴድራሎች ውስጥ ሰተት ብለው በመግባት ጋኔን እንዲጠሩ ይፈቀድላቸዋል። ምን ዓይነት የመተሰቃቀለበት ግብዝ ዓለም ነው፡ ጃል!