ለሊሳ በኒው ዮርክ ማራቶን ድል ተቀዳጀ | የኢትዮጵያን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ የሚወድ ያሸንፋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018
“2:05:59”
ይህ በዝነኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ታሪክ ሁለተኛው በጣም ፈጣኑ ሰዓት ነው። ለሊሳን በሁለት ሰከንዶች ልዩንት ብቻ ተከትሎ ሁለተኛ የወጣውም ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ሹራ ኪታታ ነው።
ድንቅ አሯሯጥ ነበር! ሁለቱ ወንድሞቻችን ለፍራንክፈርቱ ጡት ነካሽ ከሃዲዎች ተገቢውን መልስ ሰጡ!
እንኳን ደስ ያላችሁ፡ ጀግኖች!
____________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on November 4, 2018 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Infotainment.
Tagged: ለሊሳ ደሲሳ, ሩጫ, ሹክራ ኪታታ, ኒው ዮርክ ማራቶን, አትሌቲክስ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ቀለማት. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Mario Marconi said
Amen amen amennn
Ottieni Outlook per Android
________________________________