“2:05:59”
ይህ በዝነኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ታሪክ ሁለተኛው በጣም ፈጣኑ ሰዓት ነው። ለሊሳን በሁለት ሰከንዶች ልዩንት ብቻ ተከትሎ ሁለተኛ የወጣውም ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ሹራ ኪታታ ነው።
ድንቅ አሯሯጥ ነበር! ሁለቱ ወንድሞቻችን ለፍራንክፈርቱ ጡት ነካሽ ከሃዲዎች ተገቢውን መልስ ሰጡ!
እንኳን ደስ ያላችሁ፡ ጀግኖች!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018
“2:05:59”
ይህ በዝነኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ታሪክ ሁለተኛው በጣም ፈጣኑ ሰዓት ነው። ለሊሳን በሁለት ሰከንዶች ልዩንት ብቻ ተከትሎ ሁለተኛ የወጣውም ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ሹራ ኪታታ ነው።
ድንቅ አሯሯጥ ነበር! ሁለቱ ወንድሞቻችን ለፍራንክፈርቱ ጡት ነካሽ ከሃዲዎች ተገቢውን መልስ ሰጡ!
እንኳን ደስ ያላችሁ፡ ጀግኖች!
Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: ለሊሳ ደሲሳ, ሩጫ, ሹክራ ኪታታ, ኒው ዮርክ ማራቶን, አትሌቲክስ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ቀለማት | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018
* በ ባቢሎን ሳዑዲ አረቢያ ጨካኞቹ አረቦች አገልጋይ ግመሎቻቸውን ለጎርፍ አደጋ አሳክፈው ሰጧቸው
በርሃ = ሲዖል
+ በቅድስት ኢትዮጵያ (አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን) የተክልዬ ልጆች ውሻዋን ከጎርፍ አደጋ አዳኗት
ለምለም = ገነት
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ርህራሄ, ሳዑዲ አረቢያ, ባቢሎን, ኢትዮጵያ, እንስሳ, ክርስቲያን, ውሻ, ዝናብ, ግመሎች, ጎርፍ, Babylon, Catastrophic Flood, Ethiopia, Ethiopian Chrstians, Saudi Arabia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018
ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ በ ባቢሎን ሳዑዲ አረቢያ
እነዚህን ወራዳ የባቢሎን ልጆች እግዚአብሔር ይበቀላቸው!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፯]
፩ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።
፪ በአኻያ ዛፎችዋ ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን።
፫ የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን፥ የወሰዱንም። የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን አሉን።
፬ የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን?
፭ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።
፮ ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ።
፯ አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም ቀን የኤዶምን ልጆች አስብ። እስከ መሠረትዋ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ ያሉአትን።
፰ አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው።
፱ ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።
Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: ሳዑዲ አረቢያ, ባቢሎን, ዝናብ, ግመሎች, ጎርፍ, Babylon, Catastrophic Flood, Saudi Arabia | Leave a Comment »