ሙስሊሙ የግብጽ ፕሬዚደንት በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሲያወግዙና፣ የ”ሃዘን መግለጫም” ሲያወጡ፤ የእኛው ሙስሊም መሪ ግን ለጅጅጋው የአባቶቻችንን ዕልቂት “ሃዘናቸውን” የገለጡት ከሳምንት በኋላ ነበር። በጣም የተገለባበጠ ዓለም ነው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2018
ሙስሊሙ የግብጽ ፕሬዚደንት በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሲያወግዙና፣ የ”ሃዘን መግለጫም” ሲያወጡ፤ የእኛው ሙስሊም መሪ ግን ለጅጅጋው የአባቶቻችንን ዕልቂት “ሃዘናቸውን” የገለጡት ከሳምንት በኋላ ነበር። በጣም የተገለባበጠ ዓለም ነው!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሚንያ, ሰማዕት, ሽብርተኛ እስላም, ቅዱስ ሳሙኤል ገዳም, በደል, ክርስቲያኖች, የቀብር ሥርዓት, ግብጽ, ግድያ, ፀረ-ክርስቶስ, Copts, Egypt, Islamic Terror, St Samuel Monastery | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2018
ህንጻዎቻቸውና መኪናዎቻቸው ከካርቶን እንደተሠራ ሳጥን ጥርግርግ ብለው ሲወሰዱ የእነዚህን ጥጋበኞች ከንቱነት ያሳየናል።
እንግዲህ፡ ተይ! ተብላለች ባቢሎን፤ በቃችሁ! ተብለዋል ከርሷ ጋር የሚሸረምጡት…ገና ምን አይው! በቅርቡ እሳት ከላይ ይወርድባቸዋል!
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯
፳፮ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
፳፯ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
Posted in Curiosity, Faith | Tagged: ሳዑዲ አረቢያ, ባቢሎን, ዝናብ, ጎርፍ, Babylon, Catastrophic Flood, Saudi Arabia | 1 Comment »