ደስ ይላል | ፈረንጇ ፀጉሯን እንደ እህቶቻችን ትሸፍን ዘንድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠቆማት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2018
የሚገርም ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት ልክ ፈረንጇ በነበረችበት ቦታ ላይ ኢትዮጵያውያን ህፃናትን ከሚያሳድጉት ፈረንጆች መካከል አንዱ ሲጋራውን ካጨሰ በኋላ ቀሪውን ወደ መሬት ሲወረውር አጠገቤ ቁጭ ብሎ የነበረ ወንድማችን ተነስቶ ወደ ፈረንጁ ጠጋ በማለት፦ “እዚህ ቅዱስ ቦታ ላይ ሲጋራ ማጨስም ሆነ መጣል ጥሩ አይደለም!“ በማለት ሲገስጸው ለመታዘብ በቅቼ ነበር። አሁን እናትዬ ልክ እዚያው ቦታ ላይ ጸሎት ታደርሳለች፤ እንዴት ደስ ይላል።
የፈረሰኛው ሰማእት የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤትና ምልጃ አይለየን!
Leave a Reply