በእስልምና ምሕረት የለም | የ፬ ልጆች እናቷ ክርስቲያን እህታችን ከእሥር ቤት በመወጣቷ ሙስሊሞች አበዱ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2018
የዚህች ምስኪን ክርስቲያን እህታችንን አስገራሚ ታሪክ ትምህርት ይሁነን።
አስያ ቢቢ ትባላለች፡ ከ 8 ዓመታት በፊት ከሙስሊም ጎረቤቶቿ ጋር የመጠጥ ውሃ ለመቅዳት ወደ አንድ ኩሬ ወረደች፤ እዚያም ክርስቲያኗ አስያ ቢቢ ለሙስሊሟ ውሃ ስታቀብላት፤ ሙስሊሟ “ክክርስቲያን እጅ ያገኘሁትን ውሃ አልጠጣም፡ ኩፋሯ በክርስቲያ እጅ አደፍርሰዋለች” በማለት ሙስሊም ጓደኞቿን ሰብስባ ትጮኽባታላች፤ ከዚያም ጉዳዩ ለፖሊስ ይቀርብና የአምስት ልጆች እናቷ ክርስቲያኗ አስያ ቢቢ ትታሠራለች። ክርስቲያን በመሆኗ እና የእስልምናን አምላክ ባለመቀበሏ ለ8 ዓመታት ያህል ብርሃንን ሳታይ ታፍና በቆየችበት እስር ቤትም የሞት ፍርድ ይሰጣታል፤ አሁን ከ8 ዓመታት በኋላ፡ በአንዳንድ የክርስቲያኑ ዓለም የሰባዕዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችና ግለሰቦች ግፊት የፓኪስታን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሞት ፍርዱ እንዲሻርላትና እንድትፈታም ትዕዛዝ አስተላለፈ።
ታዲያ አሁን የዚህችን ጀግና ክርስቲያን መፈታት ዜና ፓኪስታናውያን መንገድ ላይ ወጥተው ደስታቸውን በመግለጽ ፋንታ፤ አሁን ሙስሊሞቹ “ክርስቲያኑ አስያ ቢቢ ትገደል፡ የለቀቋት ዳኞችም ይገደሉ!“ በማለት በፓኪስታን ከተሞች አደባባዮችና መንገዶች ላይ የተለመደውን ረብሻና ብጥብጥ በመፍጠር ላይ ናቸው።
“ዓለም የእኛ፣ የእኛና የእኛ ብቻ ነች!” የሚሉት እነዚህ አረመኔዎች የእስልምና ውጤት ናቸው፤ የእስልምና አምላክ እና ነብይ ምሕረት የሚባል ነገር አያውቁም…ይሰቀል! ይገደል! ብቻ እንጂ።
ዓለማችንን ከእነዚህ አስቀያሚ የዲያብሎስ ልጆች ጋር መጋራታችን የሚያሳዝን ነው! ወስላታው የም ዕራቡ ዓለም እንደ እስያ ቢቢ ለመሳሰሉት ተበዳይ ክርስቲያኖች ጥገኝነት እንደመስጠት በብዙ ሚሊየን ለሚቆጠሩ በዳይ መሀመዳውያን በሩን ከፍተውላቸዋል። ግብዝ ዓለም!
Leave a Reply