ሸህ ሰይጣነህ ለአቶ ደመቀ መኮንን ሃሰን አብዱልቃድር፦ “ሁለተኛ አገርህ ወደ ሆነችው ወደ ሳዑዲ እንኳን ደህና መጣህ”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2018
የዜናው ርዕስ እራሱ ይገርማል “የሁለቱ “ቅዱስ” መስጊዶች ጠባቂ ሞግዚቱ የሳውዲ ንጉሥ ለአረብ መሪዎች አቀባበል አደረጉ” ይላል። አቶ ደመቀ መኮንን ሃሰን አብድሉልቃድር አረብ ናቸው ማለት ነው።
ምናልባት አሁን፡ ለብዙ ዓመታት በሳዑዲ እስር ቤት የሚማቅቁትና የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችንን “አስፈታኋቸው” በማለት ሰሞኑን ለሚታየው ድራማ አስተዋጽዖ ያበረክቱ ይሆናል አቶ ደመቀ።
እነዚ ሰው ነገሮች እጅግ በጣም ተቻኩለዋል፡ አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም!
Leave a Reply