እኅተ ማርያም ባየችበት ዕለት፡ ጨረቃዋ በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ተከባ፤ ሰማይ ላይም የኢትዮጵያ ካርታ በደመና ተስላ እኔም አይቼ ነበር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2018
ተዓምር በኢትዮጵያ፦
የኢትዮጵያ ካርታ፣ ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ቀለማት እንዲሁም መስቀልና ሌሎች ምልክቶች ሰማይ ላይ በየጊዜው እየታዩን ነው።
አዎ! በእውነት ድንቅ ዘመን ላይ ነን!“ዓይን የሌለው ያዳምጥ፤ ጆሮ የሌለው ይመልከት!“ የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል።
______
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on October 21, 2018 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith.
Tagged: መስቀል, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ባንዲራ, ተዓምር, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመና, ጨረቃ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply