በኢትዮጵያ ጠላቶች የተገደሉት ወጣቶች የቀብር ሥርዓት በቁስቋም ማርያም
በመስከረም ወር ላይ የኦሮሞ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ለመቃወም በሰላማዊ መልክ በአደባባይ ወጥተው ከነበሩት ብዙ ወገኖቻችን መካከል ሁለት ወጣቶች መገደላቸው የሚታወስ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በ መስከረም ፱፡ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም በታሪካዊው ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ የወጣቶቹን ጸሎተ ፍትሀት እና ጸሎት በማከናወን አስፈላጊ የሆነውን ክብርም ተሰጥቷቸው ነበር። የኀዘን ሥርዓቱ ላይም ብዙዎች ነጭ ለብሰው ይታያሉ። በቁስቋም ማርያም … Continue reading በኢትዮጵያ ጠላቶች የተገደሉት ወጣቶች የቀብር ሥርዓት በቁስቋም ማርያም
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed