ቴክሳስ | ሴት ልጁ ክርስቲያን ስላገባች ባሏን እና ጓደኛዋን የገደለው ሙስሊም የሞት ፍርድ ተሰጠው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 30, 2018
ከአረቧ ዮርዳኖስ አገር ወደ ዩኤስ አሜሪካ የመጣው አንድ ሙስሊም ስደተኛ ሴት ልጁ ክርስትናን በመቀበሏና ከአንድ ክርስቲያን ጋርም በመጋባቷ “ቤተሰቧን አዋርዳለች” በማለት ነበር የተገደሉት። እብዱ አብደላ ያው በእስልምና የተለመደውን “የክብር ግድያ” በሴት ልጁ ኢራናዊት ጓደኛ እና በባሏ ላይ በመፈጸሙ አሁን የሂውስተን፡ ቴክሳስ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ሰጥቶታል።
የ60 ዓመቱ አሊ መሀውድ –አውድ ኢርሳን፣ ሴት ልጁን ጨምሮ ባጠቃላይ አምስት ሰዎችን ለመግደል አቅዶ ነበር፤ ልጁ ለምን ክርስትናን ተቀብለች፡ ክርስቲያን ወንድም ለምን አገባች በማለት።
ሪፖርቶች እንደገለጹት፡ ሙስሊሙ የ 28 ዓመቱንና የልጁን ክርስቲያን ባል ኮቲ ቢቨርስን እና የልጁን የቅርብ ጓደኛዋን ገላሬ ባገርዛዴህን፡ 30 በአሰቃቂ መልክ ገድሏቸዋል።
የሙስሊሙ ተከሳሽ ሴት ልጅ ቀደም ሲል ከከርስቲያኑ ጋር በመፋቀሯ አባቷ የመኝታ ቤቷ ውስጥ ለሣምንታት በማሠር እንደቀጣት፣ ምንም ዓይነት ግኑኝነት ከውጩ ዓለም ጋር እንዳይኖራት ሞባይሏን እና ላፕቶፗን እንደነጠቃት ለፍርድ ቤቱ አውስታለች።
እንደ ሂዩስተን የሕዝብ ሚዲያ ዘገባ ከሆነ ኢራናዊቷ የሴት ልጁ የቅርብ ጓደኛ፡ አባትየው ልጁን ለክርስቶስ እንዲተዋት፣ ክርስቲያንም እንድታገባ በማበረታቷ ነበር የተገደለቸው። አባትየው ኢራናዊቷን ከገደላት ከ 10 ወራት በኋላ ነበር የልጁን ባልም የገደለው።
የሂውስተን ክሮኒክል ጋዜጣ እንደገለጸው ሙስሊሙ ግድያውን የፈጸመው “የእርሱን ክብር ለማጽዳት” እንደሆነ፤ በብስጭትም ዳኞችን እና አቃቤ ሕግን “እነዚህ ሽይጣኖች ናቸው፤ ህይወቴን ይፈልጋሉ፣ እራሴን መከላከል አለብኝ” እያለ ሲቀበጣጥር ተሰምቷል። በርካታ የፍርድ ቤት ዳኞችም ለደህንነታቸው ያላቸውን ስጋት ገልፀው ነበር።
ሙስሊሙ፡ ቀደም ሲል፡ የሌላዋን ሴት ልጁን ባል መግደሉንና፡ “እራሴን ለመከላከለ ነው የገደልኩት” በማለቱ ለፍርድ ሳይቀርብ መቅረቱም በተጨማሪ ተዘግቧል።
ትክክለኛ ፍርድ! ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!
እነዚህ ውዳቂዎች ሁሌ “ክብራችን፣ ክብራችን፣ ክብራችን!” ይላሉ…ግን፡ ያልነበራቸውን ክብር “ለማስመለስ” የእግዚአብሔርን ፍጡር ይገድላሉ።
እስኪ የእስልምናን እባባዊነት እንታዘብ፦
አንድ ሙስሊም ወንድ ሴት አይሁድ እና ክርስቲያን ማግባት ይፈቀድላታል፤ አንዲት ሴት ሙስሊም ግን አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወንድን ማግባት አይፈቀድላትም። የዲያብሎስ ተንኮል ይታየናልን? ወዮላችሁ ከሙስሊም ወንድ ጋር የምትጋቡ ክርስቲያኖች!
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፱፥፶፬፡፶፮]
“ደቀ መዛሙርቱም ያዕቆብና ዮሐንስ አይተው። ጌታ ሆይ፥ ኤልያስ ደግሞ እንዳደረገ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጥፋቸው እንል ዘንድ ትወዳለህን? አሉት።
እርሱ ግን ዘወር ብሎ ገሠጻቸውና። ምን ዓይነት መንፈስ እንደ ሆነላችሁ አታውቁም፤
የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም አለ። ወደ ሌላ መንደርም ሄዱ።”
Leave a Reply