የፖላንድ ፖለቲከኛ | “ሙስሊሞችን አንፈልግም፤ መካ ቤተክርስቲያን ከሠሩ ፖላንድ መስጊድ እንፈቅድላቸዋልን”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 29, 2018
የፖላንድ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዶሚኒክ ታርጂንስኪ የሚከተለውን ብለዋል፦
“እኛ ፖላንዳውያን ሙስሊሞችን አንፈልግም፤ ፖላንድ ሰላማዊ የሆነችው አገራችን ሙስሊሞች ስለሌሉ ነው፤
እኛ የእስልምናን ሽብር የማናውቀውም በዚህ ምክኒያት ነው።
ለቤተሰቤ እና ለሐገሬ እቆረቆራለሁ፤ ስለዚህ አንድም ሙስሊም ወደ ፖላንድ እንዲመጣ አልሻም፤ ሕዝባችን የመረጠን እኮ በጥንቃቄ እንድናገለግለው ነው።
እስልምና መላው ዓለምን እየበጠበጠ ነው፤ የራሳቸውን ችግር እራሳቸው መፍታት ይኖርባቸዋል፤
ለመሆኑ ሃብታሞቹ ሳውዲዎች እና ካታሮች የታሉ? ለምን ሙስሊም ስደተኞችን አይቀበሉም?
እነዚህ ሙስሊሞች ወደ ሃብታሞቹ ሙስሊም ጎረቤቶቻቸው ነው መሄድ ያለባቸው፤
ወደ ሚጠሉን አውሮፓውያን፤ ወደ አውሮፓ መምጣት የለባቸውም።”
ሃቁን ነው የተናገሩት! ምናልባት ፖላንድ አውሮፓን እንደገና ታድን ይሆናል። እ.አ.አ September 11th – 12th, 1683 ዓ.ም (የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት) የፖላንድ ንጉስ ሳቤትስኪ ነበር ሙስሊም ቱርኮችን ቪየና ላይ የደመሰሰውና አውሮፓን ከጥፋት ያዳነው።
ልክ አሁን አውሮፓ እንደሚያደርጉት እኛም ጋር ያሉት አርበኞቻቻቸው “መሪያችን ተመርጧል” በማለት “አክሱም፣ አክሱም!” እያሉ በመጮኽ ላይ ናቸው።
እስኪ ይታየን፡ ክርስቲያኖች መካ ላይ ቤተክርስቲያን ቢሠራ ሚሊየን ሙስሊሞቹ በሳምንት ውስጥ ያቃጥሉታል (ጅጅጋ ምስክር ናት) አውሮፓ መስጊዶች ሲሠሩ የሽብር ፈጣሪዎችና ገዳዮች መፈልፈያ ቦታ ይሆናል።
Leave a Reply