Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2018
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 23rd, 2018

ታዋቂቷ ግብጻዊት ተዋናይ | “የእስላም ኒቃብ ልብስ በቃኝ፤ ቆሻሻ ነው፤ ቅማል ፈጠረብኝ” ብላ አወለቀችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2018

አሁን ሙስሊሞች “ትገደል!” እያሉ ያዙን ልቀቁን በማለት ላይ ናቸው

በግብጻውያን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ወጣት ተዋናይ፡ ሃላ ሺሃ፡ ከ ሦስት ዓመት በፊት፡ “አርቲስትነቱ በቃኝ፤ ወደ እስልምና “ህይወት” ልመለስ” በማለት በድንኳን መሸፋፈኑን መርጣ ነበር። አሁን ግን እንደገና ተመልሳ “ነፃ ሴት ነኝ፡ ሂጃብና ኒቃብ አያስፈልገኝም” በማለት ሁልጊዜ መሸፋፈኑን ጠልታዋላች።

የእስልምናው አለባበስ ለጽዳት እንዳስቸገራት፣ የእርጅና ሽበት እንዳመጣበት ወዘተ. በቅርብ የሚያውቋት ሰዎች በተጨማሪ ጠቁመዋል።

ምንጭ


ልብ እንበል፦ የመሀመዳውያንና የተዋሕዶ አለባበሶች ተመሳሳይ አይደሉም፡ በጣም ትልቅ ልዩነት አላቸው!!! ሌላው ሌላው ቤቀር፤ ልብሶቹ የሚሠሩባቸው ጨርቆች ትልቅ ልዩነት አላቸው።


የክርስቶስ ልጆች እንደ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለባበሳቸውን ሲያሳምሩ፣ የመሀመድ ልጆች ደግሞ የቅድስት ማርያምን ገጽታ ለማጉደፍ እንደ እርሷ የለበሱ በማስመሰል ቅጥፈትን፣ ማመንዘረን፣ ጥላቻን እና ግድያን ይፈጽማሉ።

ዲያብሎስ መኮረጅ ይወዳልና፤ የኢትዮጵያውያንን ክርስቲያናዊ አለባበስ ያላየ ፡ የሙስሊሞችን አለባበስ ሲያይ በቀጥታ የእመቤታችን ምስል ነው የሚታየው። በውጩው ዓለም በኢትዮጵያኛ ስርዓት ለብሰው መንገድ ላይ የሚወጡትን እህቶቻችን፤ “እንዴ፤ እስላም ነሺ እንዴ?” ተብለው የሚጠየቁበት፤ “ጾም ገብቷል: ይህን ይህን አንበላም” ስንል፡ “እንዴ ረመዳን ደረሰ እንዴ?” በስግደት ጸሎት ስናደርስም፡ እንደዚሁ፡ “እንደ ሙስሊሞች መሬት ላይ ትደፋላችሁን?!“ እየተባልን የምንተቸውና የምንጠየቀው ከዚህ የተነሳ ነው። ያው፡ ዲያብሎስ ዓለምን ለማታለለና ለማሳሳት ምን ያህል እንደተሳካለት!

እነርሱ ባገኙት አጋጣሚ ሁላ እራሳቸውን በማስተዋወቅ ላይ ናቸው፤ በዚህም ዲያብሎሳዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው፤ እንዴት እንደሚኮራባቸው!

ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስና ቅዱሳናት፣ እንዲሁም የእኛ ቀሳውስት ጢማቸውን ማሳደጋቸው የተለመደ ነው፤ ታዲያ ሙስሊሞችም ጢሞቻቸውን እያሳደጉ የአምላካቸውን ስም እየጠሩ ክቡሩን የሆነውን የሰውን ልጅ ያርዳሉ። የቅዱሳኑን መልክ፣ ገጽታና ማንንነት ለማጉደፍ።

አየን አይደል፡ የኮራጁና የአታላዩ ዲያብሎስ ተንኮል ምን እንደሚመስል!?

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም. ፲፩ ቊ ፲፪ ፣ ፲፭]

ነገር ግን በዚያ በሚመኩበት እንደ እኛ ሆነው ሊገኙ፥ ምክንያትን ከሚፈልጉቱ ምክንያትን እቆርጥ ዘንድ አሁን የማደርገውን ከዚህ ወዲህ ደግሞ አደርጋለሁ።

እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች የክርስቶስን ሐዋርያት እንዲመስሉ ራሳቸውን እየለወጡ፥ ውሸተኞች ሐዋርያትና ተንኮለኞች ሠራተኞች ናቸውና።

ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።

እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች እንዲመስሉ ራሳቸውን ቢለውጡ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።”

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: