Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2018
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ኃይለኛ አውሎ ነፋስ፣ መብረቅና ጎርፍ በ መካ | እግዚአብሔር የጅጅጋ ገዳይ ሃጂዎችን ያስጠነቅቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018

ታጋሹ፣ መሐሪውና ፈራጁ እግዚአብሔር አምላካችን ዝም አይልም፤ አባቶቻችንን በጅጅጋ ላረዱት መሀመዳውያን፡ እሳቱን ከማውረዱ በፊት ሌላ ማስጠንቀቂያ እየሰጣቸው ነው። በበረሀማዋ መካ (ዝናብ እዚያ አልተለመደም) የተሰባሰቡት ሃጂዎች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ እና ሃይለኛ ዝናብ ባመጣባቸው መዓት ሲወራጩ ይታያሉ።

የሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ተመራማሪዎች እንደገለጹት ከሆነ በመጭዎቹ ሰዓታት “ቅዱስ” በሚሏት ከተማቸው ውስጥ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል አሳውቀዋል።

ከሦስት ዓመታት በፊት እንዲሁ መጥቶባቸው የነበረው የመብረቅ፣ ዝናብ እና አውሎ ነፋስ ኦርኬስትራ ለብዙ ሃጂዎች ሞት ምክኒያት ሆኖ ነበር።

እግረ መንገዳችንን፡ ሃጂዎቹ ጥቁሩ ድንጋይ ዙሪያ እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ልብ እንበል፦

በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ ነው የሚዞሩት። ልክ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ውሃ ተለቆባቸውና ተሸከርክረው ቱቦው ውስጥ የሚገቡ ይመስላሉ። ይህ ልክ ወደ ጥቁሩ ሉል እንደሚሄድ ሁሉ ሞትን ያመለክታል። ብርሃናማ ሉሎች በሰዓት አቅጣጫ ይንቀሳቀሳሉ እና ዳግም መወለድን ይወክላሉ። በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ መንቀሳቀስ ግን የሰይጣን ምሳሌ ነው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯]

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።”

በኖኅ ዘመን[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፮፡ ፭ ፥ ፲፩፡ ፩፪]

እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ።

ምድርም በእግዚአብሔር ፊት ተበላሸች፤ ምድርም ግፍን ተሞላች። እግዚአብሔርም ምድርን አየ፥ እነሆም ተበላሸች፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና-“

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፡ ፳፰፥፴]

እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤

ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።

ሎጥ ዘመን[የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥ ፯]

እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”

______

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: