Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2018
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 17th, 2018

ከ ጅጅጋ እስከ ጀርመን | ሶማሌው የመሀመድ አርበኛ ዶክተሩን በካራ ገደለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2018

በደቡብ ጀርመን ከተማ በኦፈንቡርግ አንድ የህክምና ማዕከል ውስጥ በዛሬው ኃሙስ ዕለት ነበር ይህ ግድያ የተፈጸመው።

26 ዓመት እድሜ ያለው ሶማሌ ያለምንም ቀጠሮ ወደ ህክምና ማዕከሉ በመግባት ዶክተሩን በካራ ሲገድለው ሴት ረዳቱን ክፉኛ አቁስሏታል። ግለሰቡ ወንጀሉን ከፈጸመ በኋላ ካራውን ወርውሮ ካመለጠ በኋላ በብቡ ፖሊሶችና በሄሊኮፕተር አዳኝነት ወዲያው ተፈልጎ ተይዟል።

ግለሰቡ እ..አ በ2015 .ም ነበር ወደ ጀርመን የመጣው።

መስከረም 2015 ላይ አንጌል ጄዚበል ሜርከል በሚልዬን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ወደ ጀርመን እንዲገቡና የሦስተኛውን ሂጂራ መቀስቀሷ የሚታወስ ነው።

ምንጭ

ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጃንጃዊድ + ጀርመን + ጀነት + ጅሃድ + ጅብርሊል + ጅኒ

እነዚህ እርኩሶች በ “ጅ” ፊደል የሚጀምረውን ነገር ሁሉ ይወዳሉ፤ “ጀ”ግንነት እየመሰላቸው ይሆን?

______

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: