Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2018
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጅጅጋ ከተዋሕዶ አባቶች ጋር የተቃጠለችው ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን | አዎ! ያስለቅሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2018

ከተገደሉት አስራ አምስት ቀሳውስት መካከል አራቱ በአንድ ላይ ተሰባስበው ነበር የተቃጠሉት። እግዚኦ!!! ባጠቃላይ ሃምሳ የሚሆኑ ክርስቲያኖች እንደተገደሉ እየተወራ ነው። የዓለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ፀጥታውን መርጠዋል!

አንድ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል፣ ሸኮች ሲገድልና ሲያቃጣል ታይቶና ተሰምቶ ይታወቃልን??? በፍጹም! ታይቶና ተምሰምቶ በጭራሽ አይታወቅም!

በኃያሉ የክርስቲያኖች አምላክ ላይ ድል የተቀዳጁ ለመሰላቸው፣ ለጥቁሩ የጣዖት ድንጋይ ለሚሰግዱት እና አላህ ዲያብሎስን ለሚያመልኩት ገዳዮች ቅዱስ ዮሐንስ ይህን ትንቢት ነግሮናል

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፡ ፲፥፲፩]

እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።

የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም

[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፮]

ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ

______

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: