ከተገደሉት አስራ አምስት ቀሳውስት መካከል አራቱ በአንድ ላይ ተሰባስበው ነበር የተቃጠሉት። እግዚኦ!!! ባጠቃላይ ሃምሳ የሚሆኑ ክርስቲያኖች እንደተገደሉ እየተወራ ነው። የዓለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ፀጥታውን መርጠዋል!
አንድ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል፣ ሸኮች ሲገድልና ሲያቃጣል ታይቶና ተሰምቶ ይታወቃልን??? በፍጹም! ታይቶና ተምሰምቶ በጭራሽ አይታወቅም!
በኃያሉ የክርስቲያኖች አምላክ ላይ ድል የተቀዳጁ ለመሰላቸው፣ ለጥቁሩ የጣዖት ድንጋይ ለሚሰግዱት እና አላህ ዲያብሎስን ለሚያመልኩት ገዳዮች ቅዱስ ዮሐንስ ይህን ትንቢት ነግሮናል፦
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፡ ፲፥፲፩]
እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።
የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም።
[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፮]
ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ።