እናት ኢትዮጵያን የሚተናኮል ሁሉ ቀስ በቀስ፤ አንድ ባንድ ይወድቃል!
የአሜሪካዋ ሚነሶታ ግዛት ምክርቤት ተወካይ እና የባራክ ሁሴን ኦባማ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ኬይት መሀመድ ኤሊሰንን የወቀሱት የቀድሞዋ ሴት ጓደኛው እና ከእርሱ ያልተወለዱት ልጆቿ ናቸው። ወስላታው ኬት ኤሊሰን ቤታቸው ውስጥ እናታቸውን ባስከፊ መልክ ሲደበድብ የሚያሳይ ቪዲዮ ካዩ በኋላ ነበር ማህበረ ድህረ ገፅ ላይ ፖለቲከኛውን አሁን ያጋለጡት።
በእነ ኦባማ፣ ሉዊስ ፋራካን እና ጆርጅ ሶሮስ የሚደጎመው እና ቅሌታማው ሙስሊም ኬይት ኤሊሰን በሚነሶታ ግዛት በብዛት የሚገኙትን ሶማሌ እና ኦሮሞ ሙስሊሞች እየኮተኮተ በማሳደግ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ እንዲነሱ ድጋፉን ይሰጣቸዋል። ኬይት ኤሊሰን ከሃዲውን ማራቶን ሯጭ ፈይሳ ሊለሳ በሚነሶታ ተቀብሎ ማነጋገሩ የሚታወስ ነው። በሪሞት ኮንትሮል የተመረጠው አቶ አብይ አህመድም ከጥቂት ቀናት በፊት ወደ ሚነሶታ እንዲያመራ የተደረገው ያው እንዳየነው ጡት ነካሹን ጃዋር መሀመድን በሻንጣ ይዞ ለመምጣት ነው።
እነዚህ “ሰዎች” ፡ ሁሉም እንዴት እንደሚመሳሰሉ እንመልከት።
+ Amazing: Look How These Individuals Reflect the Spirit of Satan
+ Jill Stein & Keith Ellison Made a Deal With Satan
+ ቀነኒሳ ጀግናው የኢትዮጵያ አንበሳ – በደመራ 2:03:03 አበራ