የሳውዲው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር በጅጅጋው “ስኬታማ” ጂሃዳዊ ጭፍጨፋ አቶ አህመድን “እንኳን ደስ አለን!“ ለማለት አዲስ አበባ ገባ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2018
ያውልሽ እናት ኢትዮጵያ! በአላሙዲን የሚመራውና በምዕራባውያኑ ሉሲፈራውያን የተቀነባበረው ቅሌታማ ድራማ ከቀን ወደ ቀን ሞቅ ሞቅ እያለ መጥቷል። ግድየልም፤ ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚደረግ ነገር ስለሆነ ለጊዜው ይታዩንና እንወቃቸው።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪፥፯]
“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”
በእውነት ሁኔታው እራስ የሚያስነቀንቅ ነው። እኔ የአገራችን መሪ ብሆን ኖሮ ሃዘን ላይ ያሉትን እህቶቼንና ወንድሞቼን እቅፍ አድርጌ ለማስተዛዘን ወደ ጅጅጋ ፈጥኜ እሄድ ነበር።
Leave a Reply