ሶማሌ እና ኦሮሞ ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ…
ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ SVT እንደዘገበው በስዊድን ከተማ በኖርኮፒንግ በሚገኘው የቅድስት ማሪያም የሶሪያዊ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ጥቃት እሁድ ማታ ላይ ባልታወቁ ሰዎች ተፈጽሟል። የጅጅጋ ዓብያተክርስቲያናት በተቃጠሉበት ዕለት መሆኑ ነው፤ በእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ ዋዜማ!
በበስዊድኗ ከተማም ብዙ ሶማሌዎች ይኖራሉ።
ቀደም ሲል በሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ምእመናን የጥላቻ ጥቃት በሙስሊሞች ሊሰነዘርባቸው እንደሚችል በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው ነበር።
የቤተክርስቲያኑ ህንፃ ሙሉ በሙሉ ከእንጨት የተሠራ በመሆኑ፣ የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር እንዲይዝ እና እንዳይሰራጭ እንዲያቆሙ ከ ሰባት የእሳት አደጋ ጣቢያዎች የተሰባሰቡ 30 የእሳት አደጋ ተከላካዮች ለረጅም ጊዜ የቆየውን እሳት በቁጥጥር ሥር አድረገውታል። እንደ እድል ሆኖ፡ በአደጋው የተጎዳ ሰው አልነበረም።
የተለያዩ ግምቶች እንደሚሉት በስዊድን ውስጥ ወደ 80,000 ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሶሪያውያን ይኖራሉ።
የሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እህትማማች ዓብያተክርስቲያናት ናቸው።
የመሀመድ አጋንንታዊ ሠራዊት ፀረ–ክርስቶስ ጂሃዱን ቀጥሏል… ያውም በእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ ዋዜማ፦
ቀብሪ ደኃር ደብረ መድኃኒት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተቃጠለችበት ዕለት፣ እነ ቄስ ኪዳነ ማርያም ንብረቱ እና አባ ገብረ ማርያም አስፋው በተገደሉበት ቀን። አይ! አይ! አይ!