ክርስቲያኖችን ለማረድ ሆ! እያሉ ገቡ | አሁን መላው የጅጅጋ ክርስቲያን ‘በቤተክርስቲያናችን እንለቅ’ ብሎ ቅ/ሚካኤል ነው የሚያድረው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2018
አሁን በቤቱ የሚያድር ክርስቲያን የለም! እንደ ድንገት መጡባቸው፤ አብረዋቸው ሲበሉና ሲጠጡ የነበሩት መሀመዳውያን ጎረቤቶቻቸው ሆ! ብለው እንደ ድንገት መጡባቸው።
ዓለም አቀፍ የዜና ማሠራጫዎች፡ ‘ለክርስቲያኖች ተቆርቋሪ ነን‘ የሚሉትን ጨምሮ፡ በጅጅጋው የክርስቲያኖች ዕልቂት ላይ ሁሉም ፀጥ ብለዋል። ይታየን፡ በሚኒያፖሊስ ከተማ ያሉ ሶማሌዎች 30 ክርስቲያኖችን ቢገደሉና 10 ዓብያተክርስቲያናትን ቢያቃጠሉ ኖሮ የሰበር ዜናው ጋጋታ ለ7 ቀናት ያህል መሬት መንቀጥቀጥ በፈጠረ ነበር።
ግድ የለም፤ ለእኛ ሁሉንም አንድ በአንድ የሚቀርጸው አምላካችን በቂ ነው፤ የእግዚአብሔር አትኩሮት ይበቃናል።
Leave a Reply