Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2018
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 8th, 2018

ንቁ ወገኖች! | ኢትዮጵያን እስላም እና አረብ ለማድረግ የተጠነሰሰው ዲያብሎሳዊ ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2018

ጥንታዊቷን ቤተክርስቲያን ለማጥፋት የሚታገሉት ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያንና አረቦች፡ የዛሬዋን ኢትዮጵያ/አፍሪቃን ከቻይና ተጽዕኖ ለማላቀቅ ከፍተኛ ሚና ይጫወትላቸው ዘንድ የመረጡት መሣሪያ እስልምና እንደሆነ በግልጽ እያሳዩን ነው።

ብዙዎቻችን ገና ባለመንቃታችን እኮ ነው፡ ወንድሞቻችን፣ እህቶቻችን፣ ልጆቻችን፣ አባቶቻችን እና እናቶቻችን እየተሰውልን ያሉት፤ ዓብያተክርስቲያናችን እየተቃጠሉብን ያሉት። በኋላ ላይ ተጠያቂዎች እንዳንሆን የራሳችንን የቤት ሥራ እራሳችን መሥራት ይኖርብናል።

ለመንቃት ቡና መጠጣት የለብንም፤ እንዲያውም ከወገኖቻችን ገዳዮች ጋር አብረን ቡና መጠጣቱትን አሁኑን ማቆም አለብን! ይህ የምጀመሪያው የቤት ሥራችን ነው!

ለዛሬው፦

በጀርመን የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤ/ ክርስቲያን የሆኑት ጳጳስ ደሚያን ስለ እስልምና አደገኛነት ጀርመን ክርስቲያኖችን ሲያስጠነቀቁ እንዲህ ብለዋል፦

ወንድሞች እና እህቶች፡ በእኛ በኦርቶዶክስ ኮፕቶች ላይ የደረሰው ክፉኛ የእስልምና መቅሰፍት ወደ እናንተ እንዳይመጣ ነቅታችሁ እራሳችሁን ተከላከሉ፤ አሁን ካልነቃችሁ በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ የደረሰው ሁሉ ግፍ በእናንተም ላይ ሊደርስ ይችላል።

ከታሪክ የማትማሩ ከሆነ ቀጥሎ ተረኞቹ እናነተ ትሆናላችሁ፤ ባካችሁ፡ ንቁ! ከታሪክ ተማሩ!

እስልምና ግብጽ ከመግባቱ በፊት እኛ ኮፕቶች የግብጽ ገዢዎች ነበርን፡ አሁን ግን ከአንድ ቀን ወደሌላኛው ቀን ለመኖር እንኳን በመታገል ላይ እንገኛለን።

ሙስሊሞቹ ምን እየሠሩ እንደሆነ በደንብ ተክታትላችሁ እርምጃ ውሰዱ። አልያ በአስከፊ መልክ ትበደላላችሁ፤ እስልምና የበላይነቱን ሲይዝ ግፍ፣ አድሎና በደል እንደሚያመጣ ሁላችንም የምናየው ነው። ስለጉዳዩ በደንብ እንድታስቡበት ከወዲሁ ላስጠነቅቃችሁ እወዳለሁ።

የእኔ ታሪክ የናንተም ታሪክ ነው፤ የኔ ክርስትና የናንተም መሠረት ነው።

ከታሪካችን ተማሩ፤ አሁን በእኛ ኮፕቶች ላይ ከሚፈጸምብን በደል ተማሩ!

ስለወደፊቱ አስቡ፤ ወደፊቱ አሁን ነው የሚጀምረው፤ ስለዚህ ድምጼን ከፍ በማድረግ ላስጠነቅቃችሁ እወዳለሁ።

ለልጆጃችን ሰላማዊ የሆነች አገር ለማቆየት፤ አብረን መታገል ይኖርብናል። ልጆቻችን በአገራቸው ዝቅተኛ ወይም ሁለተኛና ሦስተኛ ዜጋ ሆነው እንዳይኖሩ አሁኑኑ መታገል ይኖርብናል

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጸሎተ ምህላ | አክሱማውያን ደወል እየደወሉ ለሰባት ቀናት ፀሎት በማድረግ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2018

በዚህ ውብ ሕዝብ ላይ ለመነሳት ነው እንግዲህ ቀናተኛው ዘንዶ የጥላቻ መርዙን እየረጨ ሠራዊቱን በመሰብሰብ ላይ የሚገኘው።

የተዋሕዶ ልጆች ፡ የጽዳት ጊዜ ተጀምሯልና፡ አደራ፡ አውሬውን በፈቃዱ ከመረጠው የዲያብሎስ ሠራዊት ጋር በፈቃዳችን እንዳንደመር ደወሉ ያንቃን! ነገሮችን እያፋጠኑልን ነውና ትንሽ ትዕግሥት እናድርግ።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቲያኖችን ለማረድ ሆ! እያሉ ገቡ | አሁን መላው የጅጅጋ ክርስቲያን ‘በቤተክርስቲያናችን እንለቅ’ ብሎ ቅ/ሚካኤል ነው የሚያድረው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2018

አሁን በቤቱ የሚያድር ክርስቲያን የለም! እንደ ድንገት መጡባቸው፤ አብረዋቸው ሲበሉና ሲጠጡ የነበሩት መሀመዳውያን ጎረቤቶቻቸው ሆ! ብለው እንደ ድንገት መጡባቸው።

ዓለም አቀፍ የዜና ማሠራጫዎች፡ ለክርስቲያኖች ተቆርቋሪ ነንየሚሉትን ጨምሮ፡ በጅጅጋው የክርስቲያኖች ዕልቂት ላይ ሁሉም ፀጥ ብለዋል። ይታየን፡ በሚኒያፖሊስ ከተማ ያሉ ሶማሌዎች 30 ክርስቲያኖችን ቢገደሉና 10 ዓብያተክርስቲያናትን ቢያቃጠሉ ኖሮ የሰበር ዜናው ጋጋታ ለ7 ቀናት ያህል መሬት መንቀጥቀጥ በፈጠረ ነበር።

ግድ የለም፤ ለእኛ ሁሉንም አንድ በአንድ የሚቀርጸው አምላካችን በቂ ነውየእግዚአብሔር አትኩሮት ይበቃናል።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: