Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2018
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August, 2018

ክርስቲያኖችን እና ኢትዮጵያን ሲተናኮሉ የነበሩት ኮፊ አናን እና ጆን ማኬን ለሉሲፈር አባታቸው ተሰው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 31, 2018

የዲያብሎስ ወኪል “ኮፊ አናን” በሉሲፈራውያን እ... 08/08/18 80 ዓመቱ ተሰዋ።

ለኢትዮጵያውያን (ኤርትራ) ግጭትና መተላለቅ፣ ለሩዋንዳና ኮንጎ እንዲሁም ለኢራቅ ክርስቲያኖች ዕልቂት ተጠያቂ የሆነ “ለስላሳ መሳይ” እርኩስ ሰው ነበር።

ኮፍ አናን ስዊድናዊት ሚስቱን በኒው ዮርኩ የተባበሩት መንግስታት ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ በሚገኘው የ ”አንድ ዓለም ሃይማኖት” የፀሎት ቤት ውስጥ ነበር ያገባት።

በሳምንቱ፡ ሌላው የዲያብሎስ ወኪል፡ ጆን ማኬን በ 81 ዓመቱ ተስውቷል።

McCain / ማኬይን ማለት “ዘረ ቃኤል” ማለት ነው። እባቡ ማኬን፡ እ..አ በ08/25/1881 ዓመቱ በሉሲፈራውያኑ ተሰዋ። በቬትናም ጦርነት ጊዜ አሜሪካ አገሩን በጦር ሜዳ የከዳውና የመጀመሪያ ሚስቱን ጀርባ በቢለዋ ወግቶ መኪና ውስጥ እየደማች ትቷት ያመለጠው ይህ የቃኤል ዘር፡ ሌላ ኃብታም ሴት ካገባ በኋላ የድብቁ ሉሲፈራውያን መንግስት አባል ለመሆን በቅቶ ነበር።

አሁን አዞዎቹ “የስውሩ መንግሥት” አባላት እንባቸውን አነቡለት፤ ልክ እንደ አንድ አገር መሪ፤ እንደ ንጉሥ!

አናን + ማኬን ስማቸው ልክ እንደ ሰይጣበ “ን” ነው የሚጨርሰው።

+ Meet The Antichrist Personalities of July 2015

+ Was McCain the Cause of the Arizona Flood?

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቴክሳስ | ሴት ልጁ ክርስቲያን ስላገባች ባሏን እና ጓደኛዋን የገደለው ሙስሊም የሞት ፍርድ ተሰጠው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 30, 2018

ከአረቧ ዮርዳኖስ አገር ወደ ዩኤስ አሜሪካ የመጣው አንድ ሙስሊም ስደተኛ ሴት ልጁ ክርስትናን በመቀበሏና ከአንድ ክርስቲያን ጋርም በመጋባ ቤተሰቧን አዋርዳለች” በማለት ነበር የተገደሉት። እብዱ አብደላ ያው በእስልምና የተለመደውን የክብር ግድያበሴት ልጁ ኢራናዊት ጓደኛ እና በባሏ ላይ በመፈጸሙ አሁን የሂውስተን፡ ቴክሳስ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ሰጥቶታል።

60 ዓመ መሀውድ አውድ ኢርሳን፣ ሴት ልጁን ጨምሮ ባጠቃላይ አምስት ሰዎችን ለመግደል አቅዶ ነበር ልጁ ለምን ክርስትናን ተቀብለች፡ ክርስቲያን ወንድም ለምን አገባች በማለት።

ሪፖርቶች እንደገለጹት ሙስሊሙ 28 ዓመቱንና የልጁን ክርስቲያን ባል ኮቲ ቢቨርስን እና የልጁ የቅርብ ጓደኛዋን ገላሬ ባገርዛዴህን፡ 30 በአሰቃቂ መልክ ገድሏቸዋል።

የሙስሊሙ ተከሳሽ ሴት ልጅ ቀደም ሲል ከከርስቲያኑ ጋር በመፋቀሯ አባቷ የመኝታ ቤቷ ውስጥ ለሣምንታት በማሠር እንደቀጣት፣ ምንም ዓይነት ግኑኝነት ከውጩ ዓለም ጋር እንዳይኖራት ሞባይሏን እና ላፕቶፗን እንደነጠቃት ለፍርድ ቤቱ አውስታለች።

እንደ ሂዩስተን የሕዝብ ሚዲያ ዘገባ ከሆነ ኢራናዊቷ የሴት ልጁ የቅርብ ጓደኛ፡ አባትየው ልጁን ለክርስቶስ እንዲተዋት፣ ክርስቲያንም እንድታገባ በማበረታቷ ነበር የተገደለቸው። አባትየው ኢራናዊቷን ከገደላት 10 ራት በኋላ ነበር የልጁን ባልም የገደለው።

የሂውስተን ክሮኒክል ጋዜጣ እንደገለጸው ሙስሊሙ ግድያውን የፈጸመው የእርሱን ክብር ለማጽዳትእንደሆነ፤ በብስጭትም ዳኞችን እና አቃቤ ሕግን እነዚህ ሽይጣኖች ናቸው፤ ህይወቴን ይፈልጋሉ፣ እራሴን መከላከል አለብኝ” እያለ ሲቀበጣጥር ተሰምቷል። በርካታ የፍርድ ቤት ዳኞችም ለደህንነታቸው ያላቸውን ስጋት ገልፀው ነበር።

ሙስሊሙ፡ ቀደም ሲል፡ የሌላዋን ሴት ልጁን ባል መግደሉንና፡ “እራሴን ለመከላከለ ነው የገደልኩት” በማለቱ ለፍርድ ሳይቀርብ መቅረቱም በተጨማሪ ተዘግቧል።

ትክክለኛ ፍርድ! ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

እነዚህ ውዳቂዎች ሁሌ “ክብራችን፣ ክብራችን፣ ክብራችን!” ይላሉግን፡ ያልነበራቸውን ክብር “ለማስመለስ” የእግዚአብሔርን ፍጡር ይገድላሉ።

እስኪ የእስልምናን እባባዊነት እንታዘብ፦

አንድ ሙስሊም ወንድ ሴት አይሁድ እና ክርስቲያን ማግባት ይፈቀድላታል፤ አንዲት ሴት ሙስሊም ግን አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወንድን ማግባት አይፈቀድላትም። የዲያብሎስ ተንኮል ይታየናልን? ወዮላችሁ ከሙስሊም ወንድ ጋር የምትጋቡ ክርስቲያኖች!

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፱፥፶፬፡፶፮]

ደቀ መዛሙርቱም ያዕቆብና ዮሐንስ አይተው። ጌታ ሆይ፥ ኤልያስ ደግሞ እንዳደረገ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጥፋቸው እንል ዘንድ ትወዳለህን? አሉት።

እርሱ ግን ዘወር ብሎ ገሠጻቸውና። ምን ዓይነት መንፈስ እንደ ሆነላችሁ አታውቁም፤

የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም አለ። ወደ ሌላ መንደርም ሄዱ።

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፖላንድ ፖለቲከኛ | “ሙስሊሞችን አንፈልግም፤ መካ ቤተክርስቲያን ከሠሩ ፖላንድ መስጊድ እንፈቅድላቸዋልን”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 29, 2018

የፖላንድ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዶሚኒክ ታርጂንስኪ የሚከተለውን ብለዋል፦

እኛ ፖላንዳውያን ሙስሊሞችን አንፈልግም፤ ፖላንድ ሰላማዊ የሆነችው አገራችን ሙስሊሞች ስለሌሉ ነው፤

እኛ የእስልምናን ሽብር የማናውቀውም በዚህ ምክኒያት ነው።

ለቤተሰቤ እና ለሐገሬ እቆረቆራለሁ፤ ስለዚህ አንድም ሙስሊም ወደ ፖላንድ እንዲመጣ አልሻም፤ ሕዝባችን የመረጠን እኮ በጥንቃቄ እንድናገለግለው ነው።

እስልምና መላው ዓለምን እየበጠበጠ ነው፤ የራሳቸውን ችግር እራሳቸው መፍታት ይኖርባቸዋል፤

ለመሆኑ ሃብታሞቹ ሳውዲዎች እና ካታሮች የታሉ? ለምን ሙስሊም ስደተኞችን አይቀበሉም?

እነዚህ ሙስሊሞች ወደ ሃብታሞቹ ሙስሊም ጎረቤቶቻቸው ነው መሄድ ያለባቸው፤

ወደ ሚጠሉን አውሮፓውያን፤ ወደ አውሮፓ መምጣት የለባቸውም።”

ሃቁን ነው የተናገሩት! ምናልባት ፖላንድ አውሮፓን እንደገና ታድን ይሆናል። እ..September 11th 12th, 1683 .(የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት) የፖላንድ ንጉስ ሳቤትስኪ ነበር ሙስሊም ቱርኮችን ቪየና ላይ የደመሰሰውና አውሮፓን ከጥፋት ያዳነው።

ልክ አሁን አውሮፓ እንደሚያደርጉት እኛም ጋር ያሉት አርበኞቻቻቸው “መሪያችን ተመርጧል” በማለት “አክሱም፣ አክሱም!” እያሉ በመጮኽ ላይ ናቸው።

እስኪ ይታየን፡ ክርስቲያኖች መካ ላይ ቤተክርስቲያን ቢሠራ ሚሊየን ሙስሊሞቹ በሳምንት ውስጥ ያቃጥሉታል (ጅጅጋ ምስክር ናት) አውሮፓ መስጊዶች ሲሠሩ የሽብር ፈጣሪዎችና ገዳዮች መፈልፈያ ቦታ ይሆናል።

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

በአውሮፓ ጦርነቱ ገፍቷል | ሙስሊሞች ጀርመናውያንን በካራ ከገደሉ በኋላ ጀርመኖች አረቦችን መንገድ ላይ ማደን ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 28, 2018

ባለፈው ሳምንት በምዕራብ ጀርመን ዛሬ በምስራቅ

በምስራቅ ጀርመኗ ኬምኒትስ ከተማ ውስጥ በትናንትናው እሑድ ዕለት፡ ሁለት የሶሪያ እና ኢራቅ አረቦች የ35 ዓመቱን ኩባጀርመናዊ በቢለዋ ቆራርጠው በመግደላቸው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ጀርመናውያን የከተማዋ ነዋሪዎች መንግድ ላይ በመውጣት አረቦችን ማደን ጀመርዋል። በዛሬው ምሽት ከፍተኛ ብጥብጥ ይነሳ ይሆናል ተብሎ ይፈራል።

አንዳንድ ምንጮች እንደጠቆሙት ከሆነ በአንድ የከተማዋ የበዓል ስነሥርዓት ወቅት፡ ይህ ክልስ ኩባጀርመናዊ፡ ሴት ጀርመናውያንን ለመድፈር የሞከሩትን አረቦች ለማባረር ሲሞክር ቢለዋ መዝዘው ይህን ዳንኤል የተባለ ግለሰብ ገደሉት። ከእርሱ ጋር አብረው የነበሩት ጓደኞቹም ክፉኛ ቆስለው ሆስፒታል ውስጥ የሞት አፋፍ ላይ መድረሳቸው ተገልጿል። ሁለተኛው የዳንኤል ጓደኛም (የሩሲያ ዝርያ ያለው ጀርመን) ዛሬ በሆስፒታል ሞቷል።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ቁጣቸውን ለመግለጽ በካርል ማርክስ አደባባይ የወጡትን ጀርመናውያን ፖሊሶች ይመክቷቸዋል፤ ልክ እንደ አንጌላ ኤሊዛቤል ሜርከል፡ አረቦቹን ለመከላከል ማለት ነው። ሜዲያውም የእነዚህ አረብ ወራሪዎች ተባባሪ ነው። ተቃዋሚዎቹ. “Wir sind das Volk!, Das ist unsere Stadt / ሕዝቡ እኛ ነን! ከተማዋ የእኛ ናት! የሚሉ መፈክሮችን በጩኸት ያሰማሉ።

ተመሳሳይ የተቃውሞ ድምጽ እንደ አ..አ በ 1989 .ም ላይ አንጌል ሜርከልን ባፈራው የምስራቁ ኮሙኒስት ጀርመን ሥርዓት ወቅት፡ በዚህ 250 ሺህ ነዋሪዎች ባላት የኬምኒትስ ከተማ (የቀድሞዋ የካርል ማርክስ ከተማ) ይሰማ ነበር።

______

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሩሲያ ግምገማ | ሳውዲ አረቢያ እና አሜሪካ የኢትዮጵያን መንግሥት ገልብጠው ደርግን እየመለሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2018

ይህ ለሩሲያው ድሕረገጽ የቀረበ ሚዛናዊ የሆነ ግሩም ጽሑፍ ነው።

በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

የሚገርም ነገር አይደለም!? አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ከመንግስቱ ኃይለማርያም ጋር እንዲገናኝ ወደ ዚምባብዌ ላኩት፤ አይደል! ወቸውጉድ!

የደርግ ስርዓት ከኮሙኒስት ሶቪየት ህብረት ጋር ወዳጅ ነበር። ደርጎች አንድ የኢትዮጽያን ትውልድ ከቀጠፉና በሚሊየን የሚቆጠሩትን ወገኖቻችንን ከገደሉ በኋላ ወደ አንግሎአሜሪካዊው የሩሲያ ጠላት ዓለም ኮበለሉ። አሁን በአቶ አብይ አህመድ በኩል ተመልሰው ሥልጣን ላይ ለመውጣትና ኢትዮጵያ ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት ይሞክራሉ። ባለፉት 27 ዓመታት ሁኔታዎች አመች በሆነ መልክ ተዘጋጅተዋቸዋልና፤ ኢሃዴጎች፡ በወስላታው ሌኒን አነጋገር፤ Useful Idiots / ጠቃሚ ጅሎች” ነበሩ ማለት ነው።

ወገኔ ምነው ታወርክ?! ይህን እንዴት ማየት ተሳነህ?!

በኢትዮጵያ ስልጣን ለውጥ ከተካሄደ ከአምስት ወራት ገደማ በኋላ በሀገሪቷ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ ብዙ ሕይወት የቀጠፉ የኅብረተሰብ ብጥብጦች ተከስተዋል። ግጭቱ እየጨመረ የመጣው በዚህች የአፍሪቃው ቀንድ አገር በርካታ ዓመታት የፖለቲካ መረጋጋት ከሰፈነ በኋላ ነው። ኢትዮጵያ ምናልባት አሁን እስከ መገነጣጠል ድረስ ሊያደርስ የሚችል ጽኑ ብጥብጥ ሊያጋጥማት እንደሚችል ይታሰባል።

ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቀቀ አለመረጋጋት በዩኤስ አሜሪካ በተደገፈ የጂኦፖሊቲካል አመራር አካል ላይ የተመሰረተው ነው። ዓላማው፡ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ግኑኝነት እንድታቆምና በ አረቦች እና አሜሪካ ተፅዕኖ ስር እንድትወድቅ ማድረግ ነው። ይህ በአዲሶቹ ገዢዎች ፍልስፍና ሳቢያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ አገር አቀፍ ብሔራዊ መግባባት ሂደትአላካሄደም። በአሜሪካና አረቦች ግፊት እርስበርስ የተመሳጠሩ ግለሰቦች ያካሄዱት የመንግስት ግልበጣ ነው።

በዚህ ዓመት በሚያዝያ ወር ላይ የኢትዮጵያ ፓርላማ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲመርጡ አድርጓል የሽፍት ምርጫው ሂደት ብዙ ፈረስነጋዴን የሚያካትት ይመስላል። ወጣቱ አብይ አህመድ (41) አዲ መሪነት ብቅ አለ በተለይም በምዕራባውያኑ ሚዲያ እና ከአሜሪካ መንግስት በተለይም አዎንታዊ ተፅእኖዎችን በማስተዋወቁ ታላቅ ምስጋናዎችን አግኝቷል ለምሣሌ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞችን እንዲዝዟል። የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታውን አቁሟል፤ እናም ያለፉትን በፀጥታ ኃይሎች የደረሱትን የሰብአዊ መብት ድፍጠጣዎች አውግዟል። በእውነት ጉዳዩ አሳስቦት ሳይሆን የቀድሞውን መንግስአገር ሽብርተኝነትለመኮነን ስላቀደ ነው።

አቢይ” ብቻ እየተባለ በአብዛኛው የሚጠራው አብይ አህመ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር (OFL) ተብሎ ሚጠራ ተቃዋሚ ሽብረተኛ ቡድን ጋር ውስጣዊ የሰላም ሂደት እንዲካሄደት በማድረግና እና ከዩ.ኤስ እና ከሌሎች ሀገራት ውስጥ የነበሩትን ፖለቲከኞች በ ይቅርታስም በግዳጅ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል።

በአለም አቀፍ ደረጃ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአጎራባች ኤርትራ ጋር ነገሮችን በፍጥነት በማስተባበር ከሶስት ዓመታት የድንበር ጦርነት በኋላ (1998 እስከ 2001) 20 ዓመታት የቆየ መረጋጋት ማስፈብሏል። ሁለቱ ሀገራት ይህን ባለፈው ወር ላይ በይፋ አሳውቀዋል።

ይሁን እንጂ እነዚህ ግልጽ መሻሻል ያላቸው የሚመስሉ ለውጦች በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ የሚረብሽ መዘዝ ያላቸው ናቸው የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ዴሞክራሲያዊ ለዘብተኛ አድርገው ሲገልጹ ይታያሉ፡ ነገር ግን እየተካሄደ ካለው በስተጀርባ አንድ ጨለማ የሆነ ነገር አለ።

ባለፉት ሳምንታት ላይ /አብ ከሳውዲ እና ኢሚሪቲ ባሕረ ሰላጤ አገሮች ለመጡ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ሞቅ ያለ አቀባበል አድርጎላቸዋል። የሳውዲው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዴል አልጁቤር ቀደም ሲል ኤርትራ ውስጥ ከአምባገነኑ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቅ ጋር ከተገናኘ በኋላ ነበር በዚያው ቀን ወደ ኢትዮጵያ ያመራው።ባሕረ ሰላጤው አረ ገዥዎች የኤርትራ የረጅም ጊዜ ድጋፍ ሰጪዎች ናቸው ታዲያ አሁን ኢትዮጵያ ከእነዚህ አስጨናቂ አረብ አምባገነኖች ጋር ድንገተኛ ግንኙነት መፍጠሯ በርካታ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ውስጥ እጅግ አሳስቧል፤ አገሪቷ የምትጓዝበት ክፉኛ አቅጣጫ ብዙዎችን አስጨንቋቸዋል።

አሁን እየተተገበረ ያለው ነገር ኢትዮጵያን ከቻይና ተፅዕኖ ሥር አውጥቶ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሳዑዲ ዓረቢያን ጨምሮ፡ የሱኒ እስላሙ መካከለኛው ምስራቅ ደንበኛ የማድረግ ጂኦፖሊቲካዊ ጨዋታን ያሳያል። ይህም ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ለምታደርገው የስትራቴጂያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብርንዲሁም ለሀገሪቱ ውስጣዊ ውጥረት መንስኤ ይሆናል።

በቅርቡ በምስራቅ ኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭትና ብጥብጥ በጣም የተወሳሰበ ሲሆን ይህም ኢትዮጵያ 100 ሚሊዮን ህዝብ 84 ብሔረሰቦችን የያዘች አገር መሆኗን ይጠቁመናል። በአብዛኛው የክርስትያን ኦርቶዶክስ ሀገርም በርካታ ሙስሊ ህዝቦችም የሚኖሩባት አገር ናት። እነዚህ ብጥብጦች አገሪቱን ወደ ሰፊ ዓመፅ ሊወስዳት ይችላል።

ባለፈው ሳምንት በአገሪቱ ምስራቃዊ ድንበር ሶማሊያ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ በርካታ ቄሶች ተገድለዋል። ይህን መሰሉ ጥቃት በክርስቲያኑ ላይ መከሰቱ ወደፊት ጉዳዩ ምናልባት ወደ ሃይማኖታዊ ጦርነት ሊያመራ ይችላል። አገሪቱ በአሻሚ ጫፍ ላይ እየተንከባለለች ስለሆነ ብዙ ነዋሪዎቿ ከስጋት ጋር አብረው እንዲኖሩ እየተገደዱ ነው።

በደቡባዊ ምእራብ እና ምዕራባዊ ክልሎች ሌሎች ብዙ ሰዎች የተገደሉባቸው ግጭቶች ነበሩ በተለይ የምዕራባውያን የመገናኛ ብዙሃን ለውጥ አምጭውአቢይ አህመድን የማይመለከታቸው እንደሆነ አድርገው ነገሮችን ለመሸፋፈን ቢሞክሩም፡ ይሁን እንጂ እንደታየው ከሆነ በእርግጠኝነት ድርጊቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ተጠያቂ ያደርገዋል።

በምስራቁ የሶማሌ ክልል የተፈጸመው ግድያ መንስኤ አሁንም ግልጽ አይደለም በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ቁጥጥር ስር የሚገኘው ባለሥልጣን የሶማሌ አካባቢ የሕዝባዊ ወታደሮች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ጥቃቶችን እንደፈጸሙ አድርጎ ተናግሮ ነበር፤ የምዕራቡ ዓለም የመገናኛ ብዙሃን ይህንን ተቀብለው የተሳሳተ ፕሮፓጋንዳ ሲነዙ ተሰምተዋል፥ ነገር ግን በአዲስ አበባ ባለስልጣናት ይህን ግጭት በማነሳሳትና በክልሉ ላይ ማዕከላዊ ቁጥጥር በማካሄድ የግድያ ድርጊቶች ሊፈጸሙ እንደሚችሉ ጥርጣሬ አለ

ጥርጣሬን የሚያስነሳው በዚያ ቦታ ላይ በ ክርስቲያኖች ላይ እንዲህ ያለ ጥቃት መፈጸሙ ነው የሶማሌ ክልል አገረ ገዢ አብዲ ኢልሊ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ማዕከላዊ መንግስት ቁጥጥር ሥር እንደሆነ ይታመናል ይሁን እንጂ አብዲ ኢሌል እራሱ ሙስሊም ቢሆንም ዓመታት በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን አሠርቶ ነበር፤ በአካባቢያቸው ክርስቲያኖችም ጋር መልካም ግንኙነት ነበረው። ምናልባትም ይህ የወቅቱ ገዢ የቀድሞው ገዥው ፓርቲ መንግስት ደጋፊ ስለሆነ ይሆናል። ምናልባትም አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በሚያዝያ ወር ከተመረጠ በኋላ ፀረቀድሞ መስተዳደር አቋም እንዳለው ያሳይ ነበር።

በአዲስ አበባ የሚገኙት ማዕከላዊ ባለስልጣናት በትግራይ ህዝቦች ነጻነት ግንባር (ወያኔ) ቁጥጥር ሥር ነበሩ። በኤርትራ ድንበር ላይ ከሚገኘው ሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል በመነሳት1990-91 ያለውን አስከፊውን የደርግ አገዛዝ ለመገልበጥ ዋና ሚና የተጫወቱ ወያኔዎች ነበሩ በአዲስ አበባ ያለው አዲሱ አመራር አሁን የተያያዘው የደርግ ስርዓት መልሶ ማቋቋም ነው በያዝነው ወር ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዩኤስ ወር ላይ አንድ ሳምንት የፈጀ ረዥም ጉብኝት ሲያደርጉ፡ ከደርግ አባላት ጋር በአንድ መድረክ ላይ ሆነው በግልጽ ታይተዋል። እነዚህን የደርግ ርዥራዦች ይዘው ወደ አገራቸው ስለተመለሱ፡ የምዕራቡ ዓለም የመገናኛ ብዙኃን እንደሚገልጹት ሳይሆን ብዙ ኢትዮጵያውያኖች እንደታዘቡት ይህ የለውጥ ማሻሻያእንደሆነ ተደርጎ እንደማይቆጠር፤ እንዲያውም አገሪቷን ወደቀድሞው አስከፊ ሁኔታ በመመለስ እንደገና ሊበጠብጣት እንደሚችል ይናገራሉ።

ኢትዮጵያውያን በተለይም በሰሜናዊ ትግራይ ክልል ውስጥ አቢ የክፍፍል ሁኔታዎችን በመፍጠር ኦሮሞ ብሔረሰብ የበላይነት ቅድሚያ የመስጠት አጀንዳ ይኖረዋል ብለው ይፈራሉ የሙስሊም ዝርያ ያለው አቢይ ከአረቦች ጋር እየፈጠረ ባለው ጥብቅ የወዳጅነት ግኑኝነት ክርስቲያኖች ላይ የዓመፅ ብጥብጦችን ልያስነሳ ይችላል ነገሮችን በደንብ ለማየት የሚረዳን ቁልፍ ሁኔታ፡ ሳውዲዎች እና ኤምራቶች በኢትዮጵያ እጅግ ጽንፈኛ የሆኑትን መስጊዶቻቸውን መገንባት ሲጀምሩ ነው።

እንደ ኢትዮጲያ የፖለቲካ ምንጭ ዘጋቢዎች እንደሚሉት ከሆነ የአቢ ሥልጣን ላይ መውጣት ከረጅም ጊዜ በፊት በአሜሪካ እና አረብ ወዳጆቿ አስቀድሞ የታቀደ ነው። የአፍሪካ ቀንድ ከቻይና ኢኮኖሚ ጫና የማራቁ ፍላጎት የረጅም ጊዜ ዕቅድ አካል እንደሆነ ይታመናል። ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ቻይና የኢትዮጵያን ልማት ለመላው አፍሪቃ እንደ ሞዴል አድርጋ ወስዳዋለች። በወያኔ ሚተዳደረው መንግስት ከቻይና ጋር ከፍተኛ አጋርነት ነበረው ይህ አሰላለፍ አሁን በጠቅላይ ሚኒስትር አቢ በመሸርሸር ላይ የሆነ ይመስላል ለምሳሌ ያህል፡ ቻይና ቁልፍ ሚና የተጫወተችበትን የወያኔን እና አንዳንድ የአገሪቱን ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶች በመውቀስ አንዳንድ አስተያየቶችን ሲሰጥ ተሰምቷል።

የኤምራት አረቦች በዚህ ወር መጀመሪያ ኤርትራ ቀይ ባህር በኩል ከአሰብ ወደ አዲስ አበባ ለመዘርጋት ያቀዱትን የነዳጅ ባንቧ ዕቅድ አስመልክተው መናገራቸው ትልቅ ግምት የሚሰጠው ነው በቅርቡ ኢትዮጵያ በምስራቃዊው ክልል ውስጥ ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት ክምችቶችን አግኝታለች

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተደረገው “ድንገተኛ” የሰላም ግኑኝነት በሳውዲዎች፣ ኤምራቶችን እና አሜሪካ ግፊት ነው። ሁሉም ነገር የተደረገው አቶቢይ ቢሮ ከወሰደ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ መሆኑ ነው።

ኢትዮጵያን ከቻይና ስልታዊ አጋርነት ለማራቅ፣ የቻይና ልማታዊ ካፒታል ያገኘውን ኢሃዴግን መንግስት ለሚቃወሙት ኦሮሞዎች ሲባል አንድ ኦሮሞ የፖለቲካ መሪ አድርጎ መሾም አስፈላጊ ነበር የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ኢትዮጵያን በሚወጋበት ወቅት ኤርትራ ከጎናቸው ተሰልፋ ነበር። ይህም የኦነግ አመራሮች ኢትዮጵያ እንዲወጡ፣ እንዲሰደዱና አንዳንድ መሪዎቻቸውም እንዲታሠሩ ካደረጓቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ነበር የጦረኛው ቡድን ቀደም ሲል በወያኔአመራር አስተዳደር የ አሸባሪ ድርጅትተብሎ ይጠራ ነበር ኦነግ ማዕከል አሁንም በ ኤርትራ ዋና ከተማ፡ በአስመራ ውስጥ ይገኛል። እንግዲህ እነዚህን ነው አቶ አቢይ ወደ አዲሱ የኢትዮጵያ የፖለቲካ መዋቅር ወንድማማችነትን ስልት ይቅርታብሎ በመደመር ላይ ያለው።

በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያን ከቻይና አላቅቆ ወደ አሜሪካ እና አረብ ተፅዕኖ በማዘዋወር – እግረመንገዱን ለአሜሪካ ካፒታል ትርፋማነት ያመጣላታል የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን በዘር እና በሃይማኖት ዙሪያ ረብሻና ብጥብጥ ለመቀስቀስ አስተዋፅኦ ያበረክታል።

የክርስቲያን እና የሙስሊም ግጭት ሊፈጠር ወይም ኦሮሞ ትግራይ ጎሳዎች መካከል የእርስ በርስ ጦርነ ሊቀሰስ እንደሚችል ፍርሃት አለ። አቢይ አህመድ ከአሜሪካ ጉብኝት ሲመልስ ይዟቸው የመጣው አንዳንድ የኦሮሞ ተቃዋሚዎች በትግሬዎች ላይ የበቀል እርምጃ እንዲወስዱ በይፋ በመቀስቀስ የሚታወቁ የጥላቻ ጥሩምባዎ ናቸው። በሳዑዲ እና በኤሚራቲ ዋሃቢ ገዢዎች ድጋፍ የሚያገኙ ክብሪት ጫሪዎችም አጋጣሚውን ተጠቅመው የጅሃድ እሳት ይቀሰቅሱ ይሆናል።

ኢትዮጵያ ወደ አደገኛ ሁኔታ በሚያመራው ቢላዋ ጫፍ ላይ ናት አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት የምዕራቡ ዓለም አዲሱ የኢትዮጵያ አመራር ዲሞክራሲን እያመጣ ነው በማለት የሚያሞካሹት አቶ አቢ አህመድ በተቃራኒው አደገኛ ሁኔታ በመፈጠር ላይ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ጥቅሞች ወይም የፖለቲካ ፍላጎቶች ለማስተናግድ ሳይሆን የአሜሪካ እና አረብ ደንበኞቿን ጥቅም ለማስከበር ነው ስልጣን ላይ ያወጡት፤ እንዲያውም የሃገሩን መረጋጋት አደጋ ላይ የሚጥል ትሮጃን ፈረስ” ይመስላል

በአጠቃላይ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ያለአግባብ እንደሚናገረው አዲሱ መንግስት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲእና እድገትእየሰፈነ ሳይሆን ያለው፤ የኢትዮጵያን አለም አቀፋዊ ነፃነት እና ማንነቷን ለማጥፋት በመፈንቅለ መንግስት፡ ወንበሩን የያዘ መንግስት ነው።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ታዋቂቷ ግብጻዊት ተዋናይ | “የእስላም ኒቃብ ልብስ በቃኝ፤ ቆሻሻ ነው፤ ቅማል ፈጠረብኝ” ብላ አወለቀችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2018

አሁን ሙስሊሞች “ትገደል!” እያሉ ያዙን ልቀቁን በማለት ላይ ናቸው

በግብጻውያን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ወጣት ተዋናይ፡ ሃላ ሺሃ፡ ከ ሦስት ዓመት በፊት፡ “አርቲስትነቱ በቃኝ፤ ወደ እስልምና “ህይወት” ልመለስ” በማለት በድንኳን መሸፋፈኑን መርጣ ነበር። አሁን ግን እንደገና ተመልሳ “ነፃ ሴት ነኝ፡ ሂጃብና ኒቃብ አያስፈልገኝም” በማለት ሁልጊዜ መሸፋፈኑን ጠልታዋላች።

የእስልምናው አለባበስ ለጽዳት እንዳስቸገራት፣ የእርጅና ሽበት እንዳመጣበት ወዘተ. በቅርብ የሚያውቋት ሰዎች በተጨማሪ ጠቁመዋል።

ምንጭ


ልብ እንበል፦ የመሀመዳውያንና የተዋሕዶ አለባበሶች ተመሳሳይ አይደሉም፡ በጣም ትልቅ ልዩነት አላቸው!!! ሌላው ሌላው ቤቀር፤ ልብሶቹ የሚሠሩባቸው ጨርቆች ትልቅ ልዩነት አላቸው።


የክርስቶስ ልጆች እንደ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለባበሳቸውን ሲያሳምሩ፣ የመሀመድ ልጆች ደግሞ የቅድስት ማርያምን ገጽታ ለማጉደፍ እንደ እርሷ የለበሱ በማስመሰል ቅጥፈትን፣ ማመንዘረን፣ ጥላቻን እና ግድያን ይፈጽማሉ።

ዲያብሎስ መኮረጅ ይወዳልና፤ የኢትዮጵያውያንን ክርስቲያናዊ አለባበስ ያላየ ፡ የሙስሊሞችን አለባበስ ሲያይ በቀጥታ የእመቤታችን ምስል ነው የሚታየው። በውጩው ዓለም በኢትዮጵያኛ ስርዓት ለብሰው መንገድ ላይ የሚወጡትን እህቶቻችን፤ “እንዴ፤ እስላም ነሺ እንዴ?” ተብለው የሚጠየቁበት፤ “ጾም ገብቷል: ይህን ይህን አንበላም” ስንል፡ “እንዴ ረመዳን ደረሰ እንዴ?” በስግደት ጸሎት ስናደርስም፡ እንደዚሁ፡ “እንደ ሙስሊሞች መሬት ላይ ትደፋላችሁን?!“ እየተባልን የምንተቸውና የምንጠየቀው ከዚህ የተነሳ ነው። ያው፡ ዲያብሎስ ዓለምን ለማታለለና ለማሳሳት ምን ያህል እንደተሳካለት!

እነርሱ ባገኙት አጋጣሚ ሁላ እራሳቸውን በማስተዋወቅ ላይ ናቸው፤ በዚህም ዲያብሎሳዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው፤ እንዴት እንደሚኮራባቸው!

ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስና ቅዱሳናት፣ እንዲሁም የእኛ ቀሳውስት ጢማቸውን ማሳደጋቸው የተለመደ ነው፤ ታዲያ ሙስሊሞችም ጢሞቻቸውን እያሳደጉ የአምላካቸውን ስም እየጠሩ ክቡሩን የሆነውን የሰውን ልጅ ያርዳሉ። የቅዱሳኑን መልክ፣ ገጽታና ማንንነት ለማጉደፍ።

አየን አይደል፡ የኮራጁና የአታላዩ ዲያብሎስ ተንኮል ምን እንደሚመስል!?

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም. ፲፩ ቊ ፲፪ ፣ ፲፭]

ነገር ግን በዚያ በሚመኩበት እንደ እኛ ሆነው ሊገኙ፥ ምክንያትን ከሚፈልጉቱ ምክንያትን እቆርጥ ዘንድ አሁን የማደርገውን ከዚህ ወዲህ ደግሞ አደርጋለሁ።

እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች የክርስቶስን ሐዋርያት እንዲመስሉ ራሳቸውን እየለወጡ፥ ውሸተኞች ሐዋርያትና ተንኮለኞች ሠራተኞች ናቸውና።

ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።

እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች እንዲመስሉ ራሳቸውን ቢለውጡ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።”

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን እየመራ ያለው ቀኝ ወይስ ግራኝ አህመድ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 22, 2018

ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ለግራኝ አህመዳውያን 34 ሺህ በጎች ለገሰች | በጅጅጋ 34 ክርስቲያኖችን ለማረድ በመብቃታቸው

ይህን ዜና ሁሉም የቱርክ ዜና ማሰራጫዎች ከደስታ ጋር አቅርበውታል። ልብ እንበል፦ “ሁሪየት” ጋዜጣ በለጠፈው ፎቶ ላይ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሸኮቹን ሲበረብሩ ያሳያል፤ በተጨማሪ፡ የግራኝ አህመድ ልጆች “መስቀል አደባባይ” የመሰዊያ በዓላቻውን እንዳከበሩ ጋዜጣው በተደጋጋሚ አውስቶታል።

ከዚህ የበለጠ ምልክት የለም!

ሦስት ነጥቦትች፦

1. የግራኝ አርበኞች በጅጅጋ 34 ክርስቲያን አባቶቻችንን አርደውና ቆራርጠው ባቃጠሉ ሳምንት ለምን በዓል እንዲያከብሩ ተፈቀደላቸው? ጭፈራውን፣ ዝላዩን አይታችኋል?!

2. በመስቀል አደባባይ ይህን ፀረመስቀል፣ ፀረክርስቶስ በዓል እንዲያከብሩ እንዴት ተፈቀደላቸው? ማንስ ፈቀደላቸው?

3. ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! አንድ/ዲት ክርስቲያን ለሙስሊሞች “እንኳን አደረሳችሁ!” ሊል/ልትል በጭራሽ አይገባውም/ትም (እንኳን ጠፋችሁ?”)

______

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ አውሎ ነፋስ፣ መብረቅና ጎርፍ በ መካ | እግዚአብሔር የጅጅጋ ገዳይ ሃጂዎችን ያስጠነቅቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018

ታጋሹ፣ መሐሪውና ፈራጁ እግዚአብሔር አምላካችን ዝም አይልም፤ አባቶቻችንን በጅጅጋ ላረዱት መሀመዳውያን፡ እሳቱን ከማውረዱ በፊት ሌላ ማስጠንቀቂያ እየሰጣቸው ነው። በበረሀማዋ መካ (ዝናብ እዚያ አልተለመደም) የተሰባሰቡት ሃጂዎች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ እና ሃይለኛ ዝናብ ባመጣባቸው መዓት ሲወራጩ ይታያሉ።

የሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ተመራማሪዎች እንደገለጹት ከሆነ በመጭዎቹ ሰዓታት “ቅዱስ” በሚሏት ከተማቸው ውስጥ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል አሳውቀዋል።

ከሦስት ዓመታት በፊት እንዲሁ መጥቶባቸው የነበረው የመብረቅ፣ ዝናብ እና አውሎ ነፋስ ኦርኬስትራ ለብዙ ሃጂዎች ሞት ምክኒያት ሆኖ ነበር።

እግረ መንገዳችንን፡ ሃጂዎቹ ጥቁሩ ድንጋይ ዙሪያ እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ልብ እንበል፦

በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ ነው የሚዞሩት። ልክ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ውሃ ተለቆባቸውና ተሸከርክረው ቱቦው ውስጥ የሚገቡ ይመስላሉ። ይህ ልክ ወደ ጥቁሩ ሉል እንደሚሄድ ሁሉ ሞትን ያመለክታል። ብርሃናማ ሉሎች በሰዓት አቅጣጫ ይንቀሳቀሳሉ እና ዳግም መወለድን ይወክላሉ። በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ መንቀሳቀስ ግን የሰይጣን ምሳሌ ነው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯]

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።”

በኖኅ ዘመን[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፮፡ ፭ ፥ ፲፩፡ ፩፪]

እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ።

ምድርም በእግዚአብሔር ፊት ተበላሸች፤ ምድርም ግፍን ተሞላች። እግዚአብሔርም ምድርን አየ፥ እነሆም ተበላሸች፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና-“

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፡ ፳፰፥፴]

እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤

ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።

ሎጥ ዘመን[የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥ ፯]

እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጅግጅጋ እና አካባቢው ምዕመናን እና ቤተ ክርስቲያን ላይ የደረሰው ግፍ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፬]

አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።

እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።

በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።

አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።

በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።

በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤

አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።

ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።

አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።

ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን።

፲፩ እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን።

፲፪ ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም።

፲፫ ለጎረቤቶቻችን ስድብ፥ በዙሪያችንም ላሉ መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን።

፲፬ በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ የራስ መንቀሳቀሻ አደረግኸን።

፲፭ ጕስቍልናዬ ሁልጊዜም በፊቴ ነው፥ የፊቴም እፍረት ሸፈነኝ።

፲፮ ከሚሳደብና ከሚላገድ ቃል የተነሣ፥ ከጠላትና ከቂመኛ ፊት የተነሣ ነው።

፲፯ ይህ ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ፥ አልረሳንህም፥ ኪዳንህንም አልወነጀልንም።

፲፰ ልባችን ወደ ኋላው አልተመለሰም፥ ፍለጋችንም ከመንገድህ ፈቀቅ አላለም፤

፲፱ በክፉ ስፍራ አዋርደኸናልና፥ በሞት ጥላም ሰውረኸናልና።

የአምላካችንን ስም ረስተንስ ቢሆን፥ እጃችንንም ወደ ሌላ አምላክ አንሥተንስ ቢሆን፥

፳፩ እግዚአብሔር ይህንን አይመረምርም ነበርን? እርሱ ልብ የሰወረውን ያውቃልና።

፳፪ ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።

፳፫ አቤቱ፥ ንቃ፤ ለምንስ ትተኛለህ? ተነሥ፥ ለዘወትርም አትጣለን።

፳፬ ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ችግራችንንስ ለምን ትረሳለህ?

፳፭ ነፍሳችን በመሬት ላይ ተጐሳቍላለችና፥ ሆዳችንም ወደ ምድር ተጣብቃለችና።

፳፮ አቤቱ፥ ተነሥና እርዳን፥ ስለ ስምህም ተቤዠን።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጅራፍ፣ ችቦ & ሙልሙል | እንኳን ለ በዓለ ደብረ ታቦር(ቡሄ)በሰላም አደረሰን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2018

የደብረ ታቦር ምሳሌነት

የወንጌል ምሳሌ ነው፡፡ ተራራ ሲወጡ በጣም ያስቸግራል፤ ከብዙ ድካምና ውጣ ውረድ በኋላ ተራራውን ጨርሰው ከላይ ሲወጡ ግን አባጣ ጎባጣውን ሜዳና ገደሉን ያሳያል፡፡ ወንጌልንም በሚገባ ከተማሯት ጽድቅን ከኃጢአት ለይተን እንድናውቅ ታደርገናለች፡፡

ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ነው፡፡ በደብረ ታቦር ምስጢረ ሥላሴ እንደተገለጠ በቤተ ክርስቲያንም የቅድስት ሥላሴ አንድነትና ሦስትነት ይነገርባታል፡፡ ተራራ መሠረቱ ከመሬት አናቱ ከሰማይ እንደሆነ ሁሉ፤ ቤተ ክርስቲያንም መሠረቷ በምድር ሲሆን ራሷ በሰማይ ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮቿ የተጠሩት ከምድር (ከዓለም) ሲሆን ክብራቸው ግን በሰማይ ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹እኛስ ሀገራችን በሰማይ ነውና›› እንዲል /ፊልጵ. 320/፡፡

የደብረ ታቦር ተራራ ይህን ሁሉ ምስጢር የያዘ በመሆኑ በክርስትና ታሪክ ትልቅ ቦታ አለው፡፡ ደብረ ታቦር ምሥጢረ መለኮት የተገለጠበት፣ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላትም አንዱ ነው፤ በምእመናንም ዘንድ ቡሔ ይባላል፡፡ የቡሔ በዓል ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ የያዘ በመሆኑ በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ልናከብረው ይገባናል፡፡

ቡሄ

ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡

ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡

ጅራፍ

በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ እና ጅራፍ ማጮኽ ሁለት ዓይነት ምስጢር ይዞ የሚከወን ትውፊታዊ ተግባር ነው፡፡ የመጀመሪያው ግርፋቱንና ሞቱን እናስብበታለን፡፡ እንዲሁም ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምስክርነት ቃል፣ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡

የጅራፍ ትውፊታዊነት /ውርስ/፣ መጽሐፋዊ ትምህርትና ምስጢር ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ፣ ከመኖሪያ ቤት ርቆና፣ በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው፡፡ ጅራፍን በርችት መቀየር የሚያመጣውን የምስጢር ተፋልሶ ብቻ መመልከት ከማኅበራዊ ጎጂ ገጽታው በላይ እንድናስወግደው ያስገድደናል፡፡

ችቦ

ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው፡፡ በመሆኑም ችቦ ለኩሰን በዓሉን እናከብራለን፡፡ የዚህ ትውፊታዊ የት መጣ ግን በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን፡፡ የችቦው መንደድም ሌላ ትርጉም አለው፡፡ አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን፣ መከራ እየተቀበለም አርአያ ምሳሌ ብርሃን መሆኑን ያሳያል፡፡ በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል፡፡

ሙልሙል

በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወደ ቤታችን “ቡሄ” እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ “ሙልሙል” ዳቦ አለ፡፡ ሕፃናቱም ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ብቻ አይደለም፡፡ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው ደግሞ ሐዋርያት “የምሥራች” ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱም፣ ልጆችም ዘምረው፣ አመስግነው፣ መርቀው “ውለዱ ክበዱ፣ ሀብት አግኙ፣ የመንግሥተ ሰማያት ወራሾች ያድርጋችሁ ….” ይላሉ፡፡

በአጠቃላይ በዓለ ደብረ ታቦር ከእነዚህ ምስክር ካላቸው ትምህርቶቹ፣ ምሥጢር ከሚራቀቅባቸው ትርጓሜያቱና ከትውልድ ትውልድ በቅብብል በተላለፈው ቅዱስ ትውፊት ጋር ሃይማኖታዊ ባሕል ሆኖ ሊቀጥል ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አዳጊዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ይዘው እንዲያድጉ ጥቆማ በመስጠት፣ ግጥም በመግጠምና ምሥጢሩን በማብራራት የመጀመሪያዎቹ ባለድርሻዎች ወላጆች ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ የሚሰሙ ግጥሞች ስድብ፣ ፌዝና ሥላቅ የተቀላቀለባቸው ይሆናሉ፡፡ ሕፃናቱም ዝማሬውን ሲጀምሩ “ከሰጡን እንነሣ ከነሱን እናርዳ” ብለው ይጀምሩታል፡፡ ከሰጡን እንመርቃለን ካልሰጡን እንራገማለን በማለት፡፡ አሳሳቢው ነገር ደግሞ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ወደ ገንዘብ ማግኛነት የቀየሩ ሁኔታዎች መታየታቸው ነው፡፡ ዳቦ /ሙልሙል/ ትምህርቱንም፣ ምስጢሩንም፣ ትውፊቱንም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል፡፡

ቤተክርስቲያን የምሥጢር ግምጃ ቤት ናት፤ የምታከናውነውን ሁሉ ከበቂ መረጃ ጋር ነው ተግባራዊ የምታደርገው፡፡ በተለይ ወጣቱ ክፍል ይህንን አውቀን ተረድተን ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፋ እንችል ዘንድ ከክፉ ጠላት ከሰይጣን ፈተና፣ በሽታ ከመሳሰሉት ችግሮች ለመዳን ወደ ተራራዋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመሸሽ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ማምለጥ ይቻላል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር የሚጠለሉ ሁሉ ዕድሜያቸው ይረዝማል፡፡ አስተዋዮችም ይሆናሉ ሁሉን ማየትና የሚጠቅማቸውን መምረጥ ይችላሉ በሥነምግባር የታነፁ አገርንና ወገንን የሚጠቅሙ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመጠጋት ከክፉ ሁሉ የሚያመልጡ ይሆናሉ ለዚህም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ወለወላዲቱ ድንግል

ወለመስቀሉ ክቡር፡፡

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: