መላው የኦባማ ቤተሰብ ከቢዮንሴ እና ባሏ ጄይ–ዚ ጋር፦
የቀድሞው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚዳንት እና ሚስቱ ባራክ ሁሴን እና ሚሼል ኦባማ በላንዶቨር ሜሪላንድ ባለፈው ቅዳሜ ሲጨፍሩ።
ከሳምንት በፊት ኦባማ በኔልሰን ማንዴል መታሰቢያ አሳብቦ ወደ አፍሪካ ጎራ ብሎ ነበር፤ የእነ ጆርጅ ሶሮስ እና ሉሲፈራውያን አለቆቹን ትዕዛዝ ለመፈጸም ነበር ወደ አፍሪካ ያመራው። ባራክ ኦባማን በጣም አቁነጥንቶታል፤ ከሥልጣን “ወርዶ” እንኳን አላርፍም ብሏል፤ የሌባ ጣቱን በፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም በማስገባት ላይ ይገኛል።
ፀረ–ክርስቶሱ ትውልደ ሃንጋሪ ባለ ሃብት፡ “ጆርጅ ሶሮስ” ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ለመዋጋት በዪክሬይን፣ በሰርቢያ፣ በአርሜኒያ እንዲሁም በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ላይ ነው፤ የኦሮሞ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ከግብጽና ጀርመን ጋር በአንድነት ሆነው ድጋፍ ከሚሰጡት ሰዎች መካከል ይህ ሞቱን በመጥራት ላይ ያለው ግለሰብ ይገኝበታል። ኦባማ ወደ አፍሪቃ ሲያመራ፡ ጆርጅ ሶሮስ ዓለምን ለማታለል፤ “ኦባማ በእኔ ላይ ታላቅ ቅሬታ አስከትሎብኛል፡ አዝኘበታለሁ” በማለት ለኒውዮርክ ታይምስ በሰጠው ቃለ መጠይቅ ላይ ኮንኖት ነበር። እዚህ እናንብብ
ለመሆኑ፡ ለምንድን ነው በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አንድ ኢትዮጵያዊ በመስቀል አደባባይ ላይ ሲረሸን፡ ዶ/ር አብይ የአሜሪካ ግቡኝታቸውን ያላቋረጡት? አቁርጠው ወደ ኢትዮጵያ ያልተመለሱት? ወይስ፡ ቀደም ሲል፡ የኤፍ ቢ አይ መርማሪዎችን (ባገራችን ተደርጎ አይታወቅም) ወደ ኢትዮጵያ የጋበዙት ዶ/ር አብይ፡ ለባራክ ኦባማ እና ጆርጅ ሶሮስ “እንኳን ደስ ያለን!“ ለማለት ይሆን ወንድማችን በተገደለበት ዕለት ወደ አሜሪካ ያመሩት? ለምንድንስ ነው ዶ/ር አብይ፡ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ሳይሆን፡ ከምክትል ፕሬዚደንቱ፡ ማይክ ፔንስ ጋር ብቻ የተገናኙት?
ኢትዮጵያውያኖች እርስበርሳቸው ይባሉ ዘንድ፡ አቶ መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን ያስገደሉት ኦባማ፣ ሙርሲና አላሙዲን ነበሩ፤ አሁንም ኢትዮጵያውያን በድጋሚ እርስበርስ ይባሉ ዘንድ ወንድም ስመኘውን ያስገደሉትም ኦባማ፣ አል–ሲሲ እና የአላሙዲ ሳውዲዎች ናቸው።