Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2018
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 15th, 2018

Ethiopia Welcomes ISAYAS | Britain Unwelcomes TRUMP | ኢትዮጵያውያን እንግዳ ተቀባዮች | እንግሊዛውያን እንግዳ አባራሪዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2018

በጣም የሚገርም ዘመን ላይ ደርሰናል፦

ቅዳሜ ሐምሌ ፯፤ ፪ሺ፲ ዓ.(ስላሴ + ዓመታዊ የድንግል ማርያም ጽንሰት በዓል) የኤርትራው ፕሬዚደንት በደጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅ አቀባበል ሲደረግላቸው፤ የአንግሎአሜሪካኑ መሪ ፕሬዚደንት ትራምፕ በእናታቸው አገር በስኮትላንድ ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን የግድያ ሙከራም ሳይቀር ታቅዶባቸው ነበር።

ስለዚህ ታሪካዊ ጉብኝት ምዕራባውያኑ የፌንጣ ድምጽ ከማሰማት በቀር ጸጥ ብለዋል፤ በኮርያዎቹ መካከል ተደርጎ ስለነበረው የሰላም እንቅስቃሴ ግን በአርዕስት ዜና መልክ ሳምንቱን ሙሉ ሲለፈልፉ ነበር። ትናንትና ፕሬዚደንት ትራምፕ ወደ እንግሊዝ መሄዳቸው፣ ኤርትራውያን በሚሳተፉበት የፈረንሳይ የብስክሌት ውድድር (ቶር ዴ ፍራንስ) ሰሞንና የፈረንሳይ ብሔራዊ ቀን በሚከበርበት ዕለት ፕሬዚደንት ኢሳያስ ወደ አዲስ አበባ መጓዛቸው እንዲሁም በዛሬው ዕለት ፈረንሳይ የዓለም ዋንጫ ባለቤት ለመሆን መብቃቷ (በአፍሪቃውያን የተደገፈና አረቦችን ያገለለ ቡድን ስላላት)፡ ሁሉም ብዙ ነገሮችን ይጠቁሙናል። ምልክቶችን ማየትና ማሳየት የሚወድ ዓለም ላይ ነንና?

ያም ሆነ ይህ፤ ባሁን ሰዓትም ቢሆን፡ ሉሲፈራውያኑ፡ ከበስተጀርባ፡ ተንኮል ያለበት ዕቅድ ባገራችን  ላይ እንዳላቸው ቢታወቅም (በተለይ ሳውዲዎች) በሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ላይ የበላይ ወይም አሸናፊ የሚሆኑበት ዘመን አሁን ያከተመ ይመስላል።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: